0
0
Read Time:30 Second
ባሳለፍነው አመት ህንጻዎች ጠፉ እየተባለ ሲነገር እንደነበር ይታወሳል ። በተለይም 40/60 የቤቶች ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አለንበት ጊዜ ድረስ ብዙሃኑ ማህበረሰብ ገንዘቡን ለበላተኛ መስጠቱ ይታወሳል ። የህዝቡን እሮሮ መስማት የተሳነው የህወሃት መንግስትም እስከ ዛሬው ድረስ ለህዝቡ ምላሽ ባይሰጥም በግልጽ የጠፉትንን ህንጻዎች በምን ደረጃ እንደሆነ እንኳን ማሳወቅ አልቻለም ነበር ፤ ይህ በእንዲህ እንዳለ በሙስና እተጨማለቁት የህወሃት መንግስት አባላቶች እና አገልዮች ወደ አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል ።
በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩ የመንግስት ኃላፊዎች እና ነጋዴዎች ቁጥር 42 ደረሰ:: የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ስራ አስኪያጅ ፀዳለ ማሞ፣ የአዲስ አበባ ቤቶች ፕሮጀክት ሳባ መኮንን እና ሽመልስ አለማየሁ ታስረዋል::
አጠቃላይ በተጨማሪ የታሰሩትን ሰዎች ስም ዝርዝር በስፋት እናቀርባለን ይጠብቁን !
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating