0
0
Read Time:25 Second
(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል::
ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መለሰ በስፍራው የተገኘው የዘ-ሐበሻ ወኪል ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በሕዝብ ዘንድ ከዝግጅቱ በፊት መነጋገሪያ የነበሩ ወሳኝ ጥያቄዎችን ያቀረበላቸው ሲሆን እርሳቸውም መልሰዋል:: ቪዲዮውን ይመልከቱት::
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating