www.maledatimes.com አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ) - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)

By   /   July 31, 2017  /   Comments Off on አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)

    Print       Email
0 0
Read Time:28 Second

እውቁ ባለሙያ ተስፋዬ ሣህሉ “በእናትዓለም ጠኑ” ቴአትር ላይ እንደ ነዳዩ ባዩ ሆነዉ ሲተውኑ!
የሁለገቡና የታላቁ የኪነጥበብ ሰው እልፈት የመላው ባለሙያ ሐዘንና እጦት ነው ። ጋሽ ተስፋዬ በመሪ ተዋናይነት ፥ በመድረክ መሪ- አስተዋዋቂነት፥ በድምፃዊነት፥ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት፥ በዘመናዊ ዉዝዋዜ አሰልጣኝነት ፥በመድረክ ምትሐት አቅራቢነት ለረጅም ጊዜ በብቃት ያገለገሉ ሲሆን ምንግዜም የማይዘነጉ ድንቅ የሀገር ባለዉለታ ናቸው። በተለይ ለሕፃናት ያቀርቡት በነበረው ትርዒቶቻቸዉ “አባባ ተስፋዬ “በመባል የሚታወቁ ሲሆን እጅግ በርካታ ተዉኔቶችን ተጫውተዋል ። ይሁን እንጂ “በኦቴሎ” እንደ ኢያጎ- “በሀሁ በ፮ወር” እንደ አውቆ አበዱ ጋዜጠኛ እንደ ልጅ ጥዱ ናደው – “በእናት ዓለም ጠኑ” እንደ ነዳዩ ባዩ ሆነው የተጫወቱት እጅግ የተዋጣላቸው መሆኑ ይነገራል ።
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር !

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar