በዚህም መሰረት፦
1. ወይዘሮ ፈቲያ መሀመድ – የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ
2. ዶክተር ድሪባ ዳዲ – የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ምክትል ሀላፊ
3. አቶ ረሺድ ሙሃባ – የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር
4. አቶ አሽማዊ ሰይፉ – የፍትህ ቢሮ ምክትል ሀላፊ
5. አቶ አብደላ ኡገቴ – የፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ
6. ዶክተር ዳዲ ወዳጆ – የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ሀላፊ
7. አቶ አደም አባድር – የከተሞች የስራ ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ምክትል ሀላፊ
8. አቶ ጫላ ገመቹ – የአዳማ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
9. ወይዘሮ ገነት አብደላ – የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
10. አቶ ዳኘ ፉርጋሳ – የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
11. አቶ ኤልያስ መሃመድ – የሰበታ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
12. አቶ መብራቴ ገብረየስ – የቡራዩ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
13. አቶ ወንድሙ ለገሰ – የጅማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
14. ወይዘሮ ቆንጅት ታደሰ – የዱከም ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
15. አቶ በሪሶ አመሎ – የአምቦ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
16. አቶ ተስፋዬ ወዬሳ – የወሊሶ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
17. አቶ ካባ ሁንዴ – የነቀምቴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
18. አቶ አብዲ ዳቱ – የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ
19. ወይዘሮ እልፍነሽ ባዬቻ – የሞጆ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
20. አቶ ሻፊ ሁሴን – የቡኖ በደሌ ዞን አስተዳዳሪ
21. አቶ መሀመድ ጂሎ – የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ
22. አቶ አለማየሁ እጅጉ – የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ
23. አቶ ጀማል ከድር – የአርሲ ዞን አስተዳዳሪ
24. አቶ ነመራ ጉሊ – የኢሉአባቦራ ዞን አስተዳዳሪ
25. አቶ አብዱልቃድር ሁሴን – የባሌ ዞን አስተዳዳሪ ሆነው ተሹመዋል።
Average Rating