0
0
Read Time:31 Second
(በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ)
ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአንዋር መስጅድ በህዝበ ሙስሊሙ የተነሳውን ተቃውሞ አስተባብራለች፣ የቅስቀሳ ወረቀቶችን አሰራጭታለች በሚል ከሁለት ዓመት በኋላ የፌደራል ዓቃቢ ህግ ክስ መመስረቱና የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የቀረበባትን ክስ በአግባቡ ተከላክላለች በማለት በነፃ ማሰነበቱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ የአቀረብኩት ማስረጃ በአግባቡ አልተመዘነልኝም በሚል የጥፋተኝነት ውሳኔ ይሰጥልኝ በማለት የ
ይግባኝ ክስ በማቅረቡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ.ም አራዳ ምድብ መልሷን በቃል ይዛ እንድትቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ወይንሸት ሞላ በአንዋር መስጅድ ከተነሳው ተቃውሞ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞባት ከአንድ ወር እስር በኋላ መለቀቋ የሚታወቅ ነው፡፡
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating