0
0
Read Time:27 Second
ከሃምሌ፳፰ እስከ ነሃሴ ፯ የሚካሄደው የለንደን አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር ፕሮግራም ላይ የሚሳተፉት የኢትዮጵያ አትሌቶች በሴቶች የተመደቡትን አትሌቶች ምድብ ለማወቅ ተችሎአል። ዛሬ ምሽት 3፡35 ላይ በሚካሄድ የ1,500 ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባና አትሌት ፋንቱ ወርቁ በመጀመሪያው ምድብ፣ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ በ2ኛው ምድብ፣ አትሌት በሱ ሳዶ በ3ኛው ምድብ ተደልድለው ውድድራቸውን ያካሂዳሉ፡፡ ከ3ቱ ምድብ ከእያንዳንዳቸው በደረጃ ከ1 – 6 የወጡ፣ እንዲሁም ከሁሉም ምድብ 6 የተሻለ ሰዓት ያላቸው በአጠቃላይ 24 አትሌቶች ነገ ቅዳሜ ሐምሌ 29/2009 ዓ. ም. ከምሽቱ 3፡35 ላይ ለሚካሄደው ግ/ማጣሪያ ይፋለማሉ፡፡
ድል ለአትሌቶቻችን!!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating