www.maledatimes.com የህወሃት መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገው ሰበአዊ ጥሰት አይሎአል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የህወሃት መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገው ሰበአዊ ጥሰት አይሎአል

By   /   August 14, 2017  /   Comments Off on የህወሃት መንግስት በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚያደርገው ሰበአዊ ጥሰት አይሎአል

    Print       Email
0 0
Read Time:38 Second

ይህ የምታዩት በሌሎች አጎራባች አገሮች ወይንም አረብ አገራቶች የተፈጸመ ሳይሆን በምንወዳት ኢ  ት    ዮ    ጵ    ያ የተከናወነ የግፍ ሂደት ነው !!

የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚያደርሰውን የሰበአዊ መብት ስቃይን አስመልክቶ ከማረሚያ ቤት የወጣው የፎቶ መረጃ ያመለክታል። እንደ ፎቶው ከሆነ ንጹሃን እስረኞች ያለ አግባብ በፍትህ እጦት ሰበአዊ መብታቸው ተጥሶ እጅና እግራቸው የፍጥኝ ታስሮ ወደ ላይ እና ወደ ታች የዝቅዝቅ ተገልብጥው ውስጥ እግራቸው እና ሙሉ ሰውነታቸውን እንደሚገርፏቸው እና በተለያዩ ጊዜያት የፈላ ውሃ እና ቀዝቃዛ በላያቸው ላይ እንደሚያፈሱባⶨው ፣ ይህም አልበቃ ሲሏቸው ጥፍሮቻቸው እንደሚነቀል ጸጉራቸውን በጠርሙስ እንደሚላጩት ፣ሴቶችንም አስገድደው እንደሚደፍሯቸው የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ። የወያኔ ህወሃት መንግስትን በዚህ ጉዳይ ላይ ለመጠየቅ ያደረግነው ባይሳካም ባሳለፍነው ሳምንት በባርላማ ጸደቀ ብለው ያቀረቡት የህግ አንቀጽ እንዳለ እን ይህም አንቀጽ ማንኛውም ታራሚ ህጋዊ መብቱ ሳይጠበቅ በግዳጅ አስፈላጊውን ድብደባ እና ሰበአዊ ገፈፋ እንደሚደረግበት የሚገልጽ አዋጅ ማውጣቱን በመረጃ ማእከላችን መግለጻች ይታወሳል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on August 14, 2017
  • By:
  • Last Modified: August 14, 2017 @ 12:40 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar