www.maledatimes.com የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ ከአደገኛ የመኪና አደጋ ተረፈች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ ከአደገኛ የመኪና አደጋ ተረፈች

By   /   August 22, 2017  /   Comments Off on የአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ልጅ ከአደገኛ የመኪና አደጋ ተረፈች

    Print       Email
0 0
Read Time:43 Second

ከአርቲስት ጥላሁን ጉግሳ እና ከቀድሞ ባለቤቱ ሄለን ታደሰ የምትወለደው አቢ ጥላሁን ከመኪና አደጋ ተረፈች።

አቢ የምትታወቀው በአንድ ወቅት በቤተሰብ መሀከል በመኖፖል ተይዞ በነበረው የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ማስታወቂያ ላይ ከፍተኛው ድርሻ ነበራት ከዚያም የበረዶ ዘመን ፊልም ላይም ተሳትፎዋ የጎላ ነበር።ዛሬ ከወላጅ እናቷ ከወይዘሮ ሄለን ታደሰ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣የከፍተኛ ተቋም ትምህርቷን አጠናቃ ለእረፍት ወደ ትውልድ መንደሯ ያቀናችው ልጇ  አቢ ጥላሁን ጉግሳ በመዲናይቱ አዲሰ አበባ በደረሰባት ድንገተኛ አደጋ መትረፏን ገልፃለች ። 

አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?

ወጣት ልጇ እና ጓደኛዋ በመሆን በሚያሽከረክሩት መኪና ውስጥ ሆነው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ከአስፓልት ዳር ከተቀመጠ የሲሚንቶ ድንጋይ ጋር በመላተም መኪናው ለሁለት የመሰንጠቅ ሁኔታ ቢያሳይም በውስጡ የሚገኙት ተሳፋሪዎች በመልካም ጤነነት እንደሚገኙ ገልጣለች ፣ ልጇም በሁለት ቦታዎች ማለትም በሽንጧ እና በእግሯ ላይ ቀላል የሆነ የህክምና አገልግሎት በማግኘት የመሰፋት ሁኔታ ቢገጥማትም ተርፋለች ስትል ተናግራለች ፣በሚቀጥለውም ሳምንት የከፍተኛ ትምህርቷን ተመልሳ ገብታ እንደምትከታተልም ጠቁማለች።

ማለዳ ታይምስ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on August 22, 2017
  • By:
  • Last Modified: August 22, 2017 @ 2:11 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar