0
0
Read Time:25 Second
ዜና ባህርዳር*ነቀምት
♦የባህርዳር አውቶቡሶች አድማውን ተቀላቀሉ!
♦ከአማራ ክልል ወደ ኦሮምያ ክልል የሚሄድ መኪና አቁመዋል!
ነሃሴ 16 2009
በመላ የኦሮሞ ክልል የተጠራውን የመጓጓዣ የስራ ማቆም አድማ ጥሪ ለአማራው ክልልና ለሌሎችም መተላለፉ ይታወሳል። ይህን መሰረት አድርጎ ከባህርዳር ወደ ነቀምትና ወደ ተለያዩ ቦታወች የሚሄዱ መኪኖች ለመንገደኛች ትኬቱን መልሠዋል:: አድማ ስለተጠራ መኪኖቻን ይመቱብናል ሲሉ ጥሪውን መሰረት አድርገን ከስራ ታቅበናል ብለዋል።
ከአማራ ክልል ወደ ኦሮምያ ክልል የሚሄድ መኪና ስራቸውን በተገቢው አቁመዋል። ይህ ለህወሀት ወያኔ እጅግ አስደንጋጭ ሲሆን ለነፃነት ናፋቂው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ትግሉ ሃገራዊ ገፅታው እየተሳሰረና እያደገ መምጣቱን ያረጋግጣል።
AsnakewAbebe
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating