0
0
Read Time:21 Second
(ዘ-ሐበሻ) በኦሮሚያ የተጠራውን የአምስት ቀናት አድማና ለተሽከርካሪዎች የተላለፈውን ማስጠንቀቂያ ወደ ኋላ በመተው ለሥራ ወጡ በተባሉ ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ::
የሕወሓት ንብረት እንደሆነ የሚነገርለት ሰላም ባስ ከፊትና ከኋላ በህወሓት ወታደሮች በመታጀብ አገግሎት ለመስጠት ቢንቀሳቀስም ከጥቃቱ እንዳልተረፈ ነው የደረሱን መረጃዎች የሚያሳዩት::
በሆለታ ከተማ በሃሮማያ እና በአወዳይ ከተማ ህዝብ ለትግል የጠራውን አድማ ወደ ኋላ ትተው ወጥተዋል የተባሉት እነዚሁ የሕዝብ ማመላለሻ መለስተኛና አነስተኛ አውሮቡሶች በድንጋይ መስታወቶቻቸው ረጋግፈዋል::
ጉዳዩን ተከታትለን እንዘግባለን::
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating