www.maledatimes.com በችካጎ ለመጀመሪያ ጊዜ የስራ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በችካጎ ለመጀመሪያ ጊዜ የስራ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው

By   /   August 24, 2017  /   Comments Off on በችካጎ ለመጀመሪያ ጊዜ የስራ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 11 Second

በሰሜን አሜሪካ ምእራባዊ ግዛት በምትገኘው እና በአለም አቀፍ ትልቅ ደረጃ አላቸው ከሚባሉት ከተሞች አንዷ በሆነችው ችካጎ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም በአማርኛ የቀጥታ ስርጭት ሊጀመር ነው።

ከፍተኛ፡የሆነ፡ማሕበረሰብ፡ቢኖራትም፡በተጠናከረ የማህበረሰብ ውስጥ የተጠከረ የመገናኛ ብዙሃን አልነበራትም  ይሄውም ጠንካራ ባለሙያ ባለመኖሯ ነው ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ይገልጻሉ ። ሰፊ የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ማህበረሰብ በሰፈሩባት በዚችው ከተማ እንዲህ አይነቱ እድል መፈጠሩ ለማህበረሰቡ የመረጃ ጥማትን ሊቀርፍ ይችላል ሲሉም አዘጋጆች አክለው ገልጸዋል።

ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚሰጠው የሬዲዮ ፕሮግራም በሳምን አንድ ቀን ቅዳሜ ከሰአት በአካባቢው አቆጣጠር ክምሽቱ ፭ ሰአት ጀምሮ እስከ ፮ ሰአት የአግልግሎት ስርጭቱን የሚያስተላልፍ ሲሆን ፣ በአካባቢው የሚኖሩ ማህበረሰቦችን የዚህ መገናኛ ብዙሃን ድምጽ እንዲሆኑ እና ተሳትፎአቸው የጎላ እንዲሆን አዘጋጆቹ ገልጸዋል ፡፤

በተለይም አጎራባች አገሮች ውስካንሰን ፣ሚሽገን፣ ኢንዲያና እና ኦሃዮ የዚህ ስርጭት ሰፊ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ ሲሉ አክለው ገልጸዋል በሚከተለው አድራሻ ስርጭቱን መከታተል ይችላሉ ብለዋል  www.wghcfm.org በሌሎች ያሉ አለማቶች ደግሞ tune in በመጠቀም ስርጭቱን በቀጥታ መከታተል የሚችሉ መሆኑን ጠቁመው http://tun.in/sftqP እነዚህን አያያዥ ሊንኮች በመጫን ማድመጥ ይችላሉ ። በሌላም መንገድ በፌስቡክ የቀጥታ ስርጭት በማለዳ ታይምስ የይውደዱኝ ገጽ https://www.facebook.com/MaledaTimesMedia/  የሚተላለፍ ሲሆን ይህንንም ገጽ በመከተል የሚተላለፈውን ስርጭት መከታተል ይቻላል።  በዚህ የሬዲዮ ስርጭት የንግድ ድርጅቶቻችሁን ለማስተዋወቅ የምትፈልጉ ማንኛውም ባለሃብቶች በስልክ ቁጥር 312 566 6280 የማስታወቂያ  ዝግጅት ክፍሉን እና የፕሮዳክሽን ሃላፊውን ለማናገር ይሞክሩ ( ፕሮሞሽን ኮድ የማለዳ ቃና ንግድ መዝገብ) ብለው የድርጅትዎች ስም ይግለጹ 25%ቅናሽ ያገኛሉ ብለዋል አዘጋጆቹ። ለአዲስ አመት ዋዜማ ሰፊ ዝግጅት ያለው ይሄው ሬዲዮ የመጀመሪያ ስርጭቱን በነሃሴ ፳ ወይንም ኦገስት ፪፮ ቀን ቅዳሜ ከሰአት ሰፊ የሆነ አዳዲስ ያልተደመጡ እና ያልተነገሩ ወሬዎችን ይዞላችሁ ይቀርባል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 7 years ago on August 24, 2017
  • By:
  • Last Modified: August 24, 2017 @ 7:15 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar