0
0
Read Time:20 Second
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ #ቆሼ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው ሰፈር የተከመረው የቆሻሻ ተራራ ለሁለተኛ ጊዜ ተደረመሰ። የአካባቢው ነዋሪዎች ቆሻሻው መደርመሱን እና ምን ያህል ሰዎች እንደሞቱ እንደማይታወቅ ተናግረዋል። አዲስ አበባ እሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠር እና መከላከል ባለሥልጣን ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጉዳት መድረሱን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። አደጋው የደረሰው ከቀኑ 6 ሰዓት ከ15 መሆኑን እና እስካሁን አንድ ሰው መሞቱን ተናግረዋል። መንስኤው አለመታወቁንም ጨምረው ገልጸዋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating