www.maledatimes.com ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች

By   /   October 9, 2017  /   Comments Off on ጥሩነሽ ዲባባ በችካጎ ታሪክ ሁለተኛው ፈጣኑን ሰአት አስመዘገበች

    Print       Email
0 0
Read Time:29 Second

በትላንትናው እለት የተከናወነውን 40ኛ አመቱን የያዘውን የአሜሪካን ባንክ ችካጎ ማራቶን ሩጫ ውድድር የኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አሸነፈች ።

በፈጣን የአጭር እርቀት እሩጫ የምትታወቀው ጥሩነሽ ወደ ማራቶን ጎራ ከተቀላቀለች ይህ የሶስተኛ ጊዜዋ ቢሆንም በተለይም በለንደን የተከናወነውን እሩጫ  ሁለቱን በጥልቀት ማሸነፍ አልቻለችም ነበር ሆኖም ድል ቀንቷት በትላንትናው እለት ያደረገችውን እሩጫ ከመጀመሪያው 13 ማይል በኃላ እስከ መጨረሻው ድረስ ገፍታ በመሄድ አሸናፊ ለመሆን በቅታለች ። የሩጫ ሰአቷ በችካጎ ታሪክ ፈጣኑ ሰአት ተብሎ ተመዝግቦላታል 2:18:31 ሲሆን ሶስተኛው በኬንያዊት አትሌት የተመዘገበ ሲሆን አራተኛዊቷ መመዝገቡ መረጃው ያመለክታል

በወንዶች የአሜሪካዊው ተወላጅ አንደኛ ሆኖ ሲወጣ ከፊት ቀድመው የነበሩትን ኬንያኖች ባልተጠበቀ ሁኔታ መቅደሙን ታውቋል 

ፎቶ አዶናይ ፎቶግራፊ

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar