0
0
Read Time:33 Second
Breaking News – ሰበር ዜና – በአንድ ሳምንት ሁለት አንጋፋ ድምፃውያን ተለዩን! አሳዛኝ ዜና!
ማለዳ ዜና
በየአመቱ መስከረም ወር ላይ ‹‹እንቁጣጣሽ›› በሚለው ልዩ ዜማ በአደይ አበባ ተንቆጥቁጣ የአዲስ አመት ብስራትን መምጣት በማብሰር የምትዘምርልን ፣ድምፀ መረዋዋ ዘሪቱ ጌታሁን አረፈች።
ዘሪቱ በ9 አመቷ የሙዚቃ ስራ ላይ የተቀላቀለች በቀድሞው ዘመን እደሜ ሳይሆን በሳል የሙዚቃ እውቀት በሚታይበት የኦኬስትራ ባንድ ውስጥ ተቀላቅላ ከአእምሮ የማይጠፉ በዙ ስራዎችን አበርክታለች፣ እንደ አብነትም ‹‹ትዝታ በፖስታ ልኬልሀለሁ መልሱን በቶሎ እጠብቃለሁ›› የሚለው ዜማ አንዱ እና በዘመኑ ተደናቂ ከሆኑት ሰራዎቿ መካከል ነው።
የተለያዩ ቴአትሮችንም መስራቷን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢያችን ገልጧል።
ዘሪቱ ዛሬ፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ዘሪቱ ባደረባት ሕመም ምክንያት ለገሃር ጠቅላላ ሆስፒታል በሕክምና እየተረዳች፤ አልጋ ላይ ሳለች ሞት ማለፏን የማለዳ ዘጋቢ ከአዲስ አበባ ገለጦልናል። ማለዳ ታይምሰ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating