0
0
Read Time:25 Second
ላለፉት ሃያ አመታት የተለያዩ መጽሃፍቶችን ለንባብ አብቅⶆል ፣ በተለይም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተናውን የህትመ ስራ በመስራት ዝናንም አትርፎአል ፨
በሎስ አንጀለስ ሜሪ ማውንት መሰረቱን ያደረገው ይሄው አሳታሚ ድርጅት የደርግ ባለስልታናትን የስራ ጉዙ አስመልክቶ ብዙ መጽሃፎችን እያተመ ለህዝብ ሲያደርስ ቆይቷል፣ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጊዜ ጀምሮም ሆነ ቀዳሚ ታሪክንም ለህዝብ እና ለታሪክ ሲያትም ቆይቶ ዛሬ ሃያኛውን የልደት በአል በደማቅ ሁኔታ ያከብራል፣ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከልም ለአሳታሚዎቹ እና በድርጅቱ ስር ለኢህ ላበቁት የውስጥ ሰራተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ ይላል ።
ጋዜጠኛ ኤልያስ ወንድሙ የህትመት ድርጅቱን ባለቤት ለሚቀጥለው ሳምንት በማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ለማቅረብ እንሞክራለን!
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating