0
0
Read Time:30 Second
በሳኡዲአረቢያ ሪያድ ከተማ የሚገኘው አለም አቀፍ የአየር ማረፊያ በፍንዳታ ተናውጣ ውላለች ።ከሳኡዲ አረቢያ ያደረሱን የመረጃ ምንጫችን ከተንቀሳቃሽ ምስል ጋር አያይዘው የላኩልን ሲሆን ፣ከባድ ፍንዳታ እና ከፍተኛ ጭስ የተሞላበት የአየር ግፊት እንዳለው ለመረዳት ችለናል።
በፍንዳታው ላይ ሀላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም በሰዎች ህይወት ላይ ጥፋት ሳይደርስ እንደማይቀር ተገምቷል ቁጥራቸው በውል ባይታወቅም፣ ቁስለኞችም አሉ ሲሉ መግለፃቸውን ማለዳ ታይምስ ይጠቁማል ።
በሳኡዲ ያሉ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ከመጠየቅ አትዘንጉ ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating