0
0
Read Time:31 Second
ተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ለጋዜጠኛ ተመስገን ደስአለኝ የእነኳን በሰላም ተለቀቀክ ጀግንነትህ እስርህን በሰላም መፈፀምህ ነው የሚለውን የደስታ ሰሜት መግለጫ አሰመልክቶ በቤቱ ትልቅ ግብዣ አድርጎለታል ። እንደማለዳ ሪፖርት ከሆነ በቤቱ ወሰጥ የሚገኙትንም ታሪካዊ ቅርሶችን እና ስቱዲዮውን አስጎብኝቶታል ።
ቴዲ ለባለስልጣናት ሳይሆን ለንፁሃን አእምሮ የቆመ መሆኑን አሳይቶአል ፣ስልጣንን ሳይሆን ሰውነትን አስበልጦ አይቷል።
አርቲስ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ዛሬ በቤቱ ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ግብዣ አደረገለት። ቴዲና ቤተሰቡን እናመሰግናለን:; እናተ ሁለት ጀግኖች ቆዩሉን ክበርሉን። ህዳር 2/2010ዓም
“ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው የጠፋ እለት” በዚህ ለሹመኛ ማጎብደድ የጥበብ መጀመሪያ አድረገው የሚቆጥሩ አርቲስቶች በበዙበት ዘመን ስለ ፍትህ ብዙ ዋጋ የከፈሉና እየከፈሉ ያሉ ኢትዮጵያውያንን እንዲህ ስላከበርክልን እናመሰግናለን ቴዲያችን የትውልዳችን ኩራት ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating