www.maledatimes.com የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር!

By   /   December 27, 2017  /   Comments Off on የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር!

    Print       Email
0 0
Read Time:9 Minute, 30 Second

የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር! ስማቸው ይልተጠቀሰ ብዙ አስርሽዎሽ በእስር እየማቀቁ እንደሚገኙ ለአፍታም አይዘንጋ። እነሱም ይፈቱ የታሰሩለት የነፃነት ጥያቄም ይመለስ!
——–
1. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
2. ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ
3. ጋዜጠኛ ደርሰማ ሶሪ
4. ጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ
5. ጦማሪ ዘላለም ወርቃገኘሁ
6. አቶ አንዱአለም አራጌ (አንድነት)
7. ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ
8. አቶ ማሙሸት አማረ
9. አቶ ዮናታን ተስፋዬ
10. አቶ ናትናኤል መኮንን
11. አቶ አበበ ቀስቶ
12. ቴድሮስ አስፋው
13. ፍቅረማርምያ አስማማው
14. አንዳርጋቸው ጽጌ
15 . አቶ በቀለ ገርባ
16. ብርሃኑ ተክለያሬድ
17. እየሩሳሌም ተስፋው
18 . ግሩም ወርቅነህ
19 . አቶ ኦልባና ለሌሳ
20 . መምህር አሰጋ አሠፋ
21. ደ/ር ተስፋዬ አበራ
22. ደሴ ካህሳይ
23. ንግስት ይርጋ
24. ዳንኤል ተስፋዬ
25. እማዋይሽ አለሙ
26. ዶ/ር መረራ ጉዲና
27. ደ/ር ሩፋኤል ዲሳሳ
28 . ኤርምያ ፀጋዬ
29 .ለገሠ ወ/ሀና
30 . አህመዲን ጀበል
31 . መሐመድ አባተ
32 . አህመድ ሙስጠፋ
33 . ሰጠኝ ቢልልኝ
34 . ብሩ አይደፈር
35 . ኮለኔል ደመቀ ዘውዴ
36 . ካሊድ ኢብራሂም
37 . አለባቸው ማሞ
38. ፍሬው ተክሌ
39 . ሜጀር ጀነራል ተፈራ ማሞ
40 . ጀነራል አሳምነው ጽጌ
41 . ኮነሬል አለሙ መኮንን
42 . ዳኛ ሽቴ ሙሉ
43 . ጌታቸው ይርጋ
44 . ጌታቸው ጋሻው
45 . በለጠ አዱኛ
46 . ክበር አለማየሁ
47 . ብርሃኑ ካሳሁን
48 . ዋቅቶላ ፉፋ
49 . አሸናፊ አካሉ
50 . እስማኤል ሀስን
51 . ሙጅብ አሚኖ
52 . መልካሙ ወልተጅ
53 . ኑረዲን መሀመድ
54 . ካሚል ጣሀ
55 . መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
56. መቶ አለቃ ገዛኸኝ ድረስ
57 . ሸሪፍ ባይድ
58 . ሌ/ኮ ሰለሞን አሻግሬ
59 . ተመስገን ባይለየኝ
60 .ሌ/ኮ ጌታቸው ብርሌ
61 . ሻለቃ መስከረም ካሳ
62 . አደፍርስ አስማማው
63 . አለሙ ጌትነት
64 . መኮንን ወርቁ
65 . ይበልጣል ብርሃኑ
66 . ጎበና በላይ
67 . ም/ሳ የሽዋስ ምትኩ
68 . አይተን ካሳ
69 . ውድነህ ተመስገን
70 . ሌ/ኮ ፋንታሁን ሙሃባ
71 . አራጋው አሰፋ
72 . አባቡ ተፈሪ
73 . ሌ/ኮ ደምሰው አንተነህ
74 . አዱኛ አለማየሁ
75 . ክፍሌ ሰገኘው ( ህይወታቸው በእስር አለፈ )
76 . መንግስቱ አበበ
77. ጌቱ ወልዴ
78 . የሽዋስ መንገሻ
79 . ፋናው ውቤ
80 . ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ
81 . አበራ አሰፋ
82 . ጎሽ ህራድ ጸጋው
83 . አመራር በላይ
84 .ጌቱ ወርቁ
85 . ኦኬሎ አኮይ
86 . ግሩም አስቀናው
87 . ትንሳኤ በሪሶ
88 . ኡርጌ አበበ
89 . መቶ አለቃ አንተነህ ታደሰ
90 . ሌ/ኮ አበራ አሳዬ
91 . ሌ/ኮ አለምነህ ጌትነት
92 . ሳጅን አበበ ባያብል
93 . ገዛኸኝ መሃሪ
94 . በድሉ መንግስቱ
95 . መቶ አለቃ ዳንኤል ግርማ
96 . አንዱዓለም አያሌው
97. ዴቢሳ በየነ
98. ሃዲያ መሀመድ
99 . መሳይ ትኩ
100 . ታመነ መንገሻ
101 . ከንጨራይ ሰፋይ
102 . ብርሃኑ ሰፋይ
103 . ሃብታሙ ገ/ሚካኤል
104 . ምትኩ ገ/ሚካኤል
105 . ጥላሁን አበበ
106 . አንጋው ተገኝ
107 . አባይ ዘውዱ
108 . ተመስገን ንጉሴ
109 . በላይነህ ሲሳይ
110 . አሰበል ዘለቀ
111 . መምህር ግዛው
112 . አወቀ ብርሃኑ
113 . ፀጋው ገበየሁ
114 . አስቴር ስዩም ( አንድነት)
115 . መሩ አሻገር ( አንድነት)
116 . ወ/ሮ እመቤት ሃይሌ ( አንድነት )
117. ደግአረገ አይናለም
118 . ተስፋዬ አያሌው
119 . ሰለሞን ግርማ
120 . ዴቢሳ ፌጦ
121 . ሰጠኝ ሙሉ ( በቃጠሎው የተገደለ)
122 . በፍቃዱ አበበ
123 . ሰይፈ ግርማ
124. ሉሉ መሰል
125 . ቀቀባ ዋሪዮ
126 . አስራት እሸቴ
127. ቢፍቱ (አሊማ አብዱ)
128 . ባጩ መርጋ
129 . መርየም ወአሊ
130 . ሀዜብ ተክላይ
131 . ኡርጌ አበበ
132 . ድርቤ ኢታና
133 . ኢብሴ ቱፋ
134 . ኢብሴ ባህሩ
135 . ሻቡዲን ነስረዲን
136 . ዑስማን አብዱ
137 . ኻሊድ መሀመድ
138 . ሀሽም
139 . መሀመድ መሀመድ
140 . ተውፊቅ (ቀይሰር)
141 . አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚያብሔር
142 . አቶ ደጀኔ ጣፋ
143 . አቶ አግባው ሰጠኝ
144 . ይርጋ አላምረው
145 . አቶ ይላቅ አሸነፈ ( በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ የተገደሉ)
146 . አንዋር ሱልጣን
147 . ምትኩ ዳምጤ
148 . የሽዋስ ይሁን
149 . ዮሃንስ ተረፈ
150 . ጫልቱ ታከለ
151 . ዓለም ክንፈ
152 . አየለች አበበ
153 . በጋሻው ዱንጋ
154 . በረከት ተገኔ
155 . ደረጀ አደመ
156 . ዘኪዮስ ሙሄ
157 . ጌታሁን ቃጻ
158 . ሲሳይ አምባው
159 . መርዶኪዮስ ሽብሩ
160 . መሀመድ ዳና
161 . አጥናፉ አበራ፣
162 . ያረጋል ሙሉዓለም
163 . ኣማረ ተወልደ
164 . ፍሰሃፅዮን ተክለሃይማኖት
165 . ሃለቃ ገብረሃወርያ
166 . ወልደሩፋኤል ገ/ሄር
167 . ቆሺ ብርሃኑ ቆባዕ
168 . ኣያሌው ጠማለው
169 . ከላሊ ሕሸ
170 . አበበ ተመስገን
171 . ሙዑዝ ፀጋይ
172 . አዲሱ አያሌው
173 . መ/ር የማነ ገብረሚካኤል
174 . አያሌው በየነ
175 . ወርቁ አያሌው
176 . ጌትነት ደርሶ
177 . ናትናኤል ሰይድ ( ሰማያዊ )
178 . መሀመድ ጀሚል ( ሰማያዊ )
179 . ዳዊት ተሰማ ( አንድነት)
180 . አዲሱ ቡላላ ( ኦፎኮ ወጣቶች ክንፍ )
181 . አቶ ሠመረ ወንድወሰን ( መኢአድ)
182 . መሠረት አሰፋ
183 . ደረጄ መርጋ
184 . ዘላለም ጌታነህ
185 . ደረጄ ጌታነህ
186 . አይተነው በላይነህ
187. ሻምበል ንጉሴ ደርሶ ( መኢአድ)
188. ኤፍሬም ሰለሞን ( አንድነት)
189. አየለች አበበ
190. ደስተ ዲንቃ
191. ኦልያድ በቀለ
192. ኢፋ ገመቹ
193. ሴና ሰለሞን
194. ኤልያስ ክፍሉ
195. ሞይቡል ምስጋና
196. ቀነኒ ታምሩ
197. ባይሉ ነጮ
198 ) አለምነህ ዋሴ
199) ቴዎድሮስ ተላይ
200) አወቀ አባተ
201) በላይነህ አለምነህ
202) ያሬድ ግርማ
203) አብደታ ነጋሳ
204) ጌቱ ግርማ
205) በየነ ሩዳ
206) ተስፋየ ሊበን
207) የሱፍ አለማየሁ
208) ሂካ ተክሉ
209) ገመቹ ሻንቆ
210) መገርሳ አስፋው
211) ለሚ ኢዴቶ
212) አብዲ ታምራት
213) ካሳሁን ሸኔ
214) ብርሃነ ፀጋዬ
215) ሚፍታህ ሸክሱሩር
216) ግርማ ፈቃዱ
217) እሼቴ ዘለቀ
218) ለሚ እሼቴ
219) አብርሃም ደርበው
220) መስፍን ሁሬሳ
221) ሸጋው ፈንቴ
222) ፀጋዬ እሸቴ
223. አማረ አወቀ
224) ልጅሸት ኪዴ
225) ገረመው ጌታቸው
226) አራጋው ቸኮል
227) ደሳለኝ ንጉሴ
228) ገብሉ አንገስ
229) በዛ ሞላው
230) ቴዎድሮስ ይግዛው
231) እማዋየው ዘላለም
232) አንቼ ተረፈ
233) ምስጋናው ይርጋ
234) ደሴ ሀይሌ
235) አወቀ አደመ
236) ጀጃው አብርሃም
237) ባበይ እንደሻው
238) መሰረት ዘየደ
239) ግደይ ፀሀዩ
240) ሰለሞን እሼቴ
241) አንተነህ ጌታቸው
242) ተካልኝ መንግስቱ
243) ፀጋዬ አስፋው
244) ማማዬ በርሄ
245) ጋሻው ቢትወደድ
246) ሸጋው ፈለቀ
247) ሀፍቶም ማማዬ
248) የሻምበል አጥናፉ
249) ደመቀ ነጋ
250) እንግዳው አዲሱ
251) እሼቴ ይስማው
252) ገብረኪዳን መልካሙ
253) ባየው ሀብታሙ
254) መንግስቴ ትዕዛዙ
255) አትርሳው ፈረደ
256) ሲሳይ መኮንን
257) ወንድይፍራው አደራጀው
258) ሻንቆ ክብረት
260) ሙሉዬ አስማማው
261) ዝናቡ ጥጋቡ
262) መላኩ ነገሰ
263) ፈጠነ ማሞ
264) ላምነው ማሞ
265) ድረስ ጌታ
267) አሳምነው ደጉ
268) አባይ አዳነ
269) ፍሬው ሞኝነት
270) ደስታው ሞላ
271) ፋንታሁን አለልኝ
272) ሰለሞን አያሌው
273) ዮሃንስ ታረቀኝ
274) እንዳለ ብርሌ
275) ዳዊት ቀለመወርቅ
276) ጥላሁን አበጀ
277) አዲስ አገኘው
278) ሙሌ ታሪኩ
279) ፈለቀ አድባብ
280) እልፈቴ ፋሲካው
281) ምትኩ ኢዶሳ
282) ቃቃዬ ንጉሴ
283) ሀፍታለም መስፍን
284) ሀብታሙ መለሰ
285) አለሙ አለልኝ
286) ዘማርያም ለገሰ
287)ወርቁ ሞገስ
288) አትርሳው ደሴ
289) ነጋሽ መሃመድ
290) ፈረደ ክንድሻቶ
291) አሸናፊ አብርሃ
292) መኳንንት አለሙ
293) ውበት ጨለው
294) ገብሬ ንጉሴ
295) አገናኝ ካሱ
296) ስማቸው አንበሉ
297) ባባዬ አዛናው
298) አስቻለው ክፍሌ
299) ደሴ ክንዴ
300) ክብረት አያሌው
301) ብርሃን ዳርጌ
302) አወቀ መኮንን
303) አበረ ፋንታሁን
304) ሻንቆ ብርሃኑ
305)ጌትነት ዘሌ
306) ተሻገር መስፍን
307) ሰጤ ጎባለ
308) አሰማራው አሰፋ
309) ጉርባ ወርቁ
310) አደላድለይ ተስፉ
311) ዶክተር ባዬ አበራ
312) ፈረጃ ሙሉ
313) አትርሳው አስቻለው
314) ክንዱ ዱቤ
315) ዘመነ ጌጤ
316) ደበበ ሞገስ
317) ዘርዓይ አዝመራው
318) ገ/ ስላሴ ደሴ
319) መርጌታ ዲበኩሉ
320) ሀብታሙ እንየው
321) ብርሃኑ አያለው
322) መላኩ ዓለም
323) አብዬ ተስፋው
324) ፖል ኡካች
325) ሉክ ጋላ
326) ኡጅሉ ኡቻን
327) ዋልያ ኦፒዮ
328) አላየሁም ኡኬሎ
329) ኦቶው ኡጅሉ
330) ዲዲሞ ዌሎ
331) ኡመድ ኦዌል
332) ኡጅሉ ኝግዋ
333) ኦፒዮ ኡመድ
334) ኦቦዲ ኦሪያም
335) መናኛት ኦቦዲ
336) ኡማን ኦኛንጎ
337) አዶሬ ኡማን
338) ቱፋ መልካ
339) ከድር በዳሶ
340) መልካሙ ክንፉ
342) አየለ በየነ( ህክምና ተከልክሎ የሞተ)
343) ቦንሳ በየነ
344) ይማም መሃመድ
345) ለሜሳ ግዛቸው
346) ኩመራ ጥላሁን
347) መያድ አያና
348) ሙሉና ዳርጌ
349) ጎይትኦም ርስቃይ
350) ደርሶ ተስፋሁን
351) አዱኛ ድምቃ
352) ሀጎስ በላይ
353) መከተ መብርሃቱ
354) ገደይ አሰፋ
355) መብራህቱ ደምለው
356) ማሙዬ አርኩ
357) አስቻለው አብርሃ
358) ብርሃኑ ፈረደ
359) መላኩ ረዳ
360) ላቀው ብርሃኑ
361) ጅብሪል አህመድ (የ16 አመት ልጅ)
362) በዳዳ ድሪብሳ
363 . ታሪኩ ታደሰ
364) ረመዳን መሃመድ
365) በዳዳ አያና
366) ግርማ ወርቅነህ
367) ወየሳ በቀለ
368) አህመድ ኢህራሂም
369) አብዮት አበበ
370) መሃዲ አይም
371) እስማኤል ኡመር
372) አህመድ አደም
373) አብዱሰመድ አህመድ
374) መሃመድ ኡመር
375) ጣሃ መሃመድ
376) ጄላን አብዱልቃድር
377) ያዴሳ አብሹ
378) ሌንጮ ፊጣ
379) ፍራኦል ዳንኤል
380) ቶሊና ፊጣ
381) ዳንኤል ታደሰ
382) ቦረና ረጋሳ
383)ጉዲሳ በየነ
384) ሀይሉ ገመዳ
385) አመንቴ ለሜሳ
386) ቀናቴ ፈይሳ
387) መርጋ ደበሎ
388) ቀናሳ ረጋሳ
389) ተገኝ ጌታሁን
390) ለታ ጉታ
391) ፃዲቁ በቀለ
392) ማሞ በቀለ
393) ተስሰዬ ደበሌ
394) ታደሰ ወርደፎ
395) ወንድሙ ታሲሳ
396) ሀዩ ቦጄ
397) ተፈራ መርጋ
398) ከበደ ዋቆ
399) ሻምበል ፋኖ
400) መንግስቱ ተሾመ
401) ታምሩ ቀናቴ
402) ዳባ ፈቃዱ
403) አበራ አብሲ
404) ዳንኤል ገመቹ
405) ቶላ በየነ
406) ጎዳ በየነ
407) ታደሰ ገለታ
408) መገርሳ ጉቱ
409) ተመስገን ተክሌ
410) ለማ ባይ
411) ዋዩ ቤካ
412) አብደታ ባትሪ
413) ወልዴ ሞቱማ
414) አብደላሂ አልዩ
415) እስማኤል በቀለ
416) ኢብራሂም ከሚል
417) ምትኩ ደበላ
418) ሸኸቡዲን ነስረዲን
419) ቃሲም ገንቦ
420) ተመስገን ማርቆስ
421) አቤል ከበደ
422) አሸናፊ መለስ
423) ደሴ አንዳርጌ
424) ከበደ ጨመዳ
425) ቶፊቅ ፋራህ
426) ቶሎሳ በዳዳ
427) ዲንሳ ፉፋ
428) ናስር ደጉ
429) አብዱልጋፋር አባራያ
430) ጌታቸር እሼቴ
431) ቶፊቅ ሽኩር
432) ሸምሱ ሰይድ
433) ፍፁም ጌታቸው
434) ሲሳይ ባቱ
435) ካሳ መሃመድ
436) ፍፁም ቸርነት
437) ከድር ታደለ
438) ሚስባህ ከድር
439) ናኦል ሻሜሮ
440) ፕላቲን ዮናስ
441) ሳዳም ሁሴን
442) ደረጀ ዳባ
443) ፈቀደ ዋሪዮ
444) አብደላ ሀሰን
445) ተሻገር ወ/ ሚካኤል
446) ነጋ ዘላለም
447) ተስፋሁን ማንዴ
448) አባ ገ/ እየሱስ ኪ/ ማርያም
449) አባ ገ/ እየሱስ ወ/ ሀይማኖት
450) ሰይድ ኑርሁሴን
451) በለጠ አዱኛ
452) ተስፋ ሚካኤል አበበ
453) እንዳለው ፍቃዴ
454) ስለሽ ግርማይ
455) ይታይ ክብረት
456) አዛናው ሲሳይ
457) ዮሃንስ አየሁ
458) አለማየሁ መኳንንት
459) አሸናፊ ዮሃንስ
460) ኢዮኤል በሪሁን
461) ዓለምሰገድ ዋኘው
462) አበበ አበጀ
463) መንግስቴ ተስፋሁን
464) ሰለሞን ፀሀይ
465) አዝመራው ተሰማ
466) ነበቡ ደሳለኝ
467) አብርሃም ድረስ
468) አማረ ገ/ ሚካኤል
469) ሲሳይ ተስፋ
470) አራጋው እንዳለ
471) ፍቅሬ ግርማይ
472) ደጀኔ ደምሴ
473) ሙላቱ ፍስሃ
474) ማርሸት አሰፋ
475) ክንድሽህ ሀጎስ
476) መንግስቴ አማረ
477) ተስፋሁን ሙሌ
478) መብራህቱ ጌታሁን (የወልቃይት ኮሚቴ)
479) ጌታቸው አደመ ( የወልቃይት ኮሚቴ)
480) አታላይ ዛፌ ( የወልቃይት ኮሚቴ)
481) አለነ ሻማ ( የወልቃይት ኮሚቴ)
482) ነጋ ባንተ ይሁን ( የወልቃይት ኮሚቴ)
483) ገ/ ሚካኤል ገ/ ስላሴ
484) ኒሞና ለሜሳ
485) አጥናፉ ቢረሳ
486) ውብ አንተ ሙጬ
487) ቦንሳ ሀይሉ
488) ስማቸው አርጋው
489) ገላና ነገራ
490) ድሪብሳ ዳምጤ
491) አንበሳ ጎንፋ
492) አለሙ አንበሳ
494) ዋቆ መርጋ
495) ሞሲሳ ዳግም
496) ሌሊሴ መርጋ
497) ፍሮምሳ ቤኩማ
498) ሀጫሉ ሰርቤሳ
499) ዮሴፍ ገመቹ
500) ጌቱ ተስፋ
501) ኤባ ቀነዓ
502) ጌታሁን በየነ
503) አስናቀ አባይነህ
504) ሰይፉ አለሙ
505) ብራዚል እንግዳ
506) አለማየሁ ንጉሴ
507) ኪሩቤል ግርማ
508) ያምላክነህ ገዛኸኝ
509) አብዱ ሙሳ
510) ለገሰ ሀ/መስቀል
511) አስፋው አበላ
512) ታከለ ተሾመ
513) ፍቅሬ እሸቱ
514) ባንተወሰን አበበ
515 . ደመላሽ ቦጋለ
516 . ሀብታሙ ሚልኬሳ
517 . ጫላ ፍቃዱ
518 .ጌትነት ለሚ
519 . በከልቻ ፉፋ
520 . ለሜሳ አብቹ
521. መኮንን ጋቢሳ
522 . ኡምኔሳ በዳሳ
523 . ሮቢሌ አንዲሳ
524 . በቀለ ተሬሳ
525 . ነገሰ በርሲሳ
526 . ካሳሁን ሙሊሳ
527 . አብዲ ታሪኩ
528 . ደጀኔ ፈይሳ
529 . ታሪኩ ቦኪ
530 . አብዲሳ ቦካ ( በቃጠሎው በጥይት የተገደለ)
531 . እምሩ ነገዎ
532 . መልካሙ ታደለ
533 . ተስፋዬ አባተ
534 . ተካልኝ ቡለቾ
535 . ኩምሲሳ ዱጉማ
536 . ክንፈ መኮንን
537 . ገመቹ ታሪኩ
538 . ሽፈራው ግርማ
539 . ቢንያም ጫላ
340 . ስንታየሁ መኮንን
541 . ጋዬ ሃዲሳ
542 . አቦንሳ አኩማን
543 . ቤኩማ ታደሰ
544 . እልኩ አቦና
545 . እሸቱ ዳባ
546 . ታደሰ ነጋኦ
547 . ኦላና ከበደ
548 . መገርሳ ፈቃዱ
549 . አርገምሲሳ ሌንጂሳ
550 . መሰረት አቦማ
551 . አብዲሳ ኢፋ
552. ተመስገን ፀጋዬ ( በቃጠሎው ወቅት የቆሰለ)
553 . ተካልኝ መርዶሳ
554 . ቦኪ እሸቱ
555 . ብርሃኑ ቦኪ
556 . ማሙሽ ቦኪ
557 . ፍቃዱ አዱኛ
558 . መኮንን ዘውዴ
559 . ወርቁ ጉርሜሳ
560 . ገረሙ አዱኛ
561 . ደረጀ ታዬ
562 . ጃለታ ሰንዳፋ
563 . ላቀው ሮቤ
564 . እንግዳ ቀሲ
565 . ቶሸሌተስፋ
566 . ታደሰ አለሙ
567 . ተመስገን አልማው
568 . እስከዳር ይርጋ
569. ሽቴ ሙሉ ( አቃቢ ህግ )
570. ደረጄ ደበበ

ከዚህ በላይ የምታዩት በግፍ የታሰሩ የፓርቲ አባል እና አመራሮች፣ ነንፃነት ታጋዮች፣ ጋዜጠኞች፣ ተቋማት፣ የዩንቨርቲ ተማሪዋችና መምህር፣ የመንግስት ሰራተኞችን የስም ዝርዝር ነው። ይህ ማለት የታሰሩ ወገኖቻችን 570 ብቻ ናቸው ማለት አይደለም። እነዚህ በስም እና በፎቶ የሚታወቁ ብቻ ናቸው። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን በእስር እየተሰቃዩ እንደሆነ ፍጹም አንዘነጋም።

@አቤል ሺፈራው

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar