0
0
Read Time:40 Second
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው እለት ባደረገው በረራ መሰረት ወደ ኤርትራ ማቅናቱን ከአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ ተገለፀ ። እንደ አየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ መሰረት አቶ ተወልደ ገብረማርያም አገላለፅ ከሆነ “ዘመኑ የመደመር ነው ስለዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድም በመደመር በረራውን ወደ ኤርትራ አቅንቷል ።” ሲሉ የገለፁ ሲሆን በአሁን ሰአት የተለያዩ የበረራ ሀቦችን እያሰፋ ያለው ይሄው አየር መንገድ ብዙሀኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ሼር ሆልደር በመሆን እንደሚያስተዳድርም ባለፈው ወራት በአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ መገለፁ ይታወቃል።
Check out @flyethiopian’s Tweet: https://twitter.com/flyethiopian/status/1016765963210027009?s=09
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ ከጀመራቸው የአየር በረራዎች ውስጥ አስመራ፣ጃካርታ፣ችካጎ፣ባርሴሎና ጥቂቶቹ ሲሆኑ 100ኛውንም ፕሌን የአስገባበት ታሪካዊ ጊዜ መሆኑም ተጠቁሞአል።
በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛውን የአየር መንገዱን ስራ የትግራዋይ ልጆች ይሸፍኑታል ተብሎ ለረጅም ዘመን የሚወቀሰው ይሄው አየር መንገድ የስራ ክፍፍሉን በእኩልነት እንዲያደር ጥያቄ የቀረበለት ሲሆን ምላሹን ግነ ለመስጠት ፍላጎት አላሳየም ሲሉ ይወቅሱታል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating