የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች
በሂፕ ሆፕ ዘፈን እራሷን በማሳወቅ ላይ የነበረችው እና በተለያዩ የሞዴሊንግ ካምፓኒ የሞዴሊንግ ስራ ስትሰራ የነበረችው አስቴር ታደሰ ህይወት ማለፏን ከቅርብ ወዳጆች የሰማነው ዜና ያረጋግጣል። የሰላሳ ሰባት አመቷ አስቴር ታደሰ ለድምሳዊት ቻቺ ታደሰ የመጀመሪያ ልጇ ስትሆን ለእረጅም ዘመናት በካሊፎርኒያ ግዛት የኖረች ሲሆን ከቅርብ ጊዜ በሁዋላ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ በማቅናት ኖሮዋን አድርጋ ሁለት ልጆች መውለዷን እና … Continue reading የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed