0
0
Read Time:37 Second
ላለፉት ፳፯ አመታት በወያኔ(ህወሃት) ፖለቲካዊ ጥቅም ተመልክቶ ፤ ማህበረሰቦችን በፖለቲካ ልዩነቶች ፣ ሃይማኖቶችን እና ዘሮችን ባማከለ ሁኔታ እንዲለያዩ ሲሰሩበት እንደኖሩ ይታወቃል፣ ይህም የፖለቲካ እድሜአቸውን እንዲያራዝሙበት ጠቅⶁቸዋል;; ሆኖም ግን አንድ ትውልድ ህይወት ከጠፋ በሁዋላ እንደገና ከእራሳቸው ውስጥ የወጣ እና ኢትዮጵያን የተባለችውን ሃገር የማዳን አባዜ የያዘው ፣ምርጥ ኢትዮጵያዊ የጥላቻን ጉልበት ለመስበር በቅቷል ፣በዚህም ሁኔታ በመላው ሃገሪቱ ተወዳጅነቱን አትርፏል።
ዶክተር አብይ የተወደደውንም ያህል ጥቅማቸው በተጓደለባቸው ሰዎች መጠላቱ የማይቀር ሲሆን፣ ዛሬ ግን ተከፋፍሎ የነበረውን የቅዱስ ሲኖዶስ ወደ አንድ ሊያመጣ የሚችል አንድ አቋም ላይ ደርሰዋል።
የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናት በተለይም በሰሜን አሜሪካ በየጎራቸው ፣የእራሳቸውን የፖለቲካ፣ እና የዘር አመለካከት ተከትሎ አበያተ ክርስቲያናት እንዲከናወኑ ተደርጓል፣ ዛሬ ግን ይህም ይብቃ በሚል የሃገር ሽማግሌዎች ተልከው፣ እንዲስማሙ ተወስⶈል።
ይኅንንም በማድረግ በጋራ የስረአተ ጸሎት እና እርቀ ሰላም ጉባኤ ካሂደዋል።
https://www.facebook.com/AndnetGubae/videos/506504193105496/
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating