0
0
Read Time:20 Second
በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት ህይወቷን ያጣችው ድምፃዊት አስቴር ታደሰ መካነ መቃብር የሚፈፀምበት ቦታ ተገለፀ።
አስቴር ታደሰ በፌስቡክ ስሟ አስቴር ካሚሊዮን ታደሰ በሚል የምትታወቅ ሲሆን ፣በድንገት ህይወቷ ማለፉ ብዙሀኑን አስደንግጦአል።
አስቴር መልካም ሴት እና ኢትዮጵያዊነቷን የምትወድ ድንቅ ሴት ነበረች።
ለስርአተ ቀብሯ የተዘጋጀውን የህወት ታሪክ ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን።
አስቴር ታደሰ በህይወት ሳለች ሁለት ልጆች ያፈራች ሲሆን ገና በለጋ እድሜአቸው ልጆቿን ጥላ ማለፏን ሁሉንም አስደንግጦአል።
የድምጻዊት ቻቺ ታደሰ ልጅ ሞዴል እና ድምጻዊት አስቴር ታደሰ አረፈች
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating