www.maledatimes.com ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ

By   /   August 11, 2018  /   Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 5 Second

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል 4ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል።

ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

በሰሞኑ በሀገራችን በተከሰተው ፖለቲካዊ ኪሳራ እና የህዝቦችን በጅምላ መግደል አባዜ ፣ሰላሙን ለማሰሰፈን እና የህዝብን ደህንነት ለማረጋጋት ሲመክሩ የከረሙት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ቅዱስ አባታችንን በቢሮአቸው በመገኘት ያነጋገሯቸው እንደሆን ገልፀዋል።

በየክፍለሀገራቱ ወይንም ከፍለ ግዛቱ በአሉት አበያተ ክርስቲያናቶች እርቀ ሰላሙን እንዲያከናውኑ ስርአተ ፀሎት እንዲያደርጉ ፣ሀገራዊ ሰላም እንዲያመጡ ጠይቀዋል።

እንደ ጠቅላይ ሚንስትሩ አገላለፅ ከሆነ ህዝብን በመግደል ሽንፈትን ማሳየት የሚቻል እንደሆነ የሚያሳይ ቢሆንም ፈፅሞ ማጠፋት አይቻልም ይበልጥ ፍቅርን ብንዘራ ያሻላል ሲሉ መክረዋል።

ፍቅርን ይዞ ወደፊት…..አንጓዛለን በማለት ከቅዱስ አባታችን ጋር ቃልኪዳን ተገባብተው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ
ቃላቸውን በማክበር  …ብፁዕ አባታችንን ጥየቃ መሄዳቸውን ገልጠዋል።
.
“የኢትዮጵያ አንድ አካል የአንድ ዛፍ አንድ ቅጠል አይደለም! እንደው ዝም ብሎ የሚረግፍ ሀገር አይደለም፡፡ እኛ ስፈለግን የምንጠብቀው፤ ሰላልፈለግን የሚፈርስ ሀገር አይደለም፡፡ እንደው በዋዛ እንበታናለን ብሎ መጠበቅ ከንቱ ህልም ነው፡፡ ሀገራችንን መጠበቅ፣ መስፋት፣ ማሳደግ የሁሉም ዜጎች ኋላፊነት ነው፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሲሉም አክለዋል።

ባሳለፍነው ሳምንት የተለያዩ ነገሮች በእርሳቸው ዙሪያ ተደረገ ኘተባለው ጉዳይ ምንም አይነት ምላሽም ሆነ አስተጋየት መስጠት አልቻሉም።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar