www.maledatimes.com በሻሸመኔ የተደረገው አረመኔአዊ ጭካኔ በሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አውገዙት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሻሸመኔ የተደረገው አረመኔአዊ ጭካኔ በሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አውገዙት

By   /   August 12, 2018  /   Comments Off on በሻሸመኔ የተደረገው አረመኔአዊ ጭካኔ በሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አውገዙት

    Print       Email
0 0
Read Time:58 Second

በሻሸመኔ ከተማ በሰው ህይወት ላይ የተፈጸመው አሰቅቂ ግድያ ፣የህግ የበላይነትም ሆነ የፖሊስ ሰራዊት አስተዳደር የህግ አስከባሪነትን ያለመኖሩን የሚያመላክት እና የአንድን ሰው ህገመንግስታዊ መብቱን የሚጣረስ ድርጊት እንደተደረገ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ማህበረሰቦች ገልጠዋል።

ላለፉት አራት ወራት የተደረገው የመንግስት ሰርአት ለውጥ በማሀበረሰቡም ውስጥ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲጨምር እንጂ እንዲህ አይነት ኢ-ፍትሃዊ ሆኖ አንድን ግለሰብ ያለምንም ማስረጃ እና  የፍትህ ውሳኔ የሰውን ልጅ በአደባባይ የቁልቁለት ሰቅሎ መግደል ህገወጥነት ነው ይህም በህጋዊ መንገድ ሰቃዮች እና ደብድበው ገዳዮች ለህግ መቅረብ አለባቸው ፣ላተፉት ህይወት ትክክለኛውን የህግ ቅጣት ሊጣልባቸው ይገባል ሲሉ ጠቁመዋል።

በአሁኑ ወቅትም ሆነ በባለፉት ሁለት አስርተ አመታት ቀደም ባሉት ስርአት ውስጥ እንዲህ አይነት የከፋ ድርጊት በማህበረሰቡ ያልተደረገ ቢሆንም አሁን ይህ ሁኔታ መከናወኑ እና በተለይም ፣ ጁሃር ሙሃመድ ከተማችንን ሊጎበኝ በመጣበት ወቅት ቦምብ አጥምዶ ነበር በማለት የሰውን ልጅ ህይወት ያለ ፍትህ እርምጃ በህይወቱ ላይ አላስፈላጊ እርምጃ መውሰድ ህገወጥ በመሆኑ ፣የፈጸሙት ሰዎች ህገወጥነታቸው ሊረጋገጥ ይገባል ። ውሳኔውም ባስቸኳይ መተላለፍ አለበት ሲሉ የጠቀሱ ሲሆን የፍትህ ሚንስቴርም ሆነ የጠቅላይ ምንስቴር መስሪያቤቶች ይህንን ጉዳይ ዝም ሊሉት አይገባም ሲሉ አክለዋል።

ከዚያም ባሽገር የሻሸመኔ የፖሊስ እና ህዝብ መምሪያ ክፍልም ተጠያቂነት እንዳለበት ሊታመን ይገባዋል ሲሉም መክረዋል።

በማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የታተመ

Image may contain: one or more people, crowd and outdoor

በሻሸመኔ ብህዝብ ውሳኔ ያለምንም ጥፋቱ በዝቅዝቅ ስቅላት ሞት የተፈረደበት የትራንስፖርት አገልጋይ ( ሹፌር )

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on August 12, 2018
  • By:
  • Last Modified: August 12, 2018 @ 5:44 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar