www.maledatimes.com በአማራ ክልል እና በሱዳን ድንበር ያለውን ክልል ለሱዳን የሰጡት አቶ አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ተጋለጠ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በአማራ ክልል እና በሱዳን ድንበር ያለውን ክልል ለሱዳን የሰጡት አቶ አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ተጋለጠ!

By   /   August 15, 2018  /   Comments Off on በአማራ ክልል እና በሱዳን ድንበር ያለውን ክልል ለሱዳን የሰጡት አቶ አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ተጋለጠ!

    Print       Email
0 0
Read Time:48 Second

በአማራው ክልል ጎንደር ፣መተማ ቋራ ዳንሻ እና እንዲሁም አሶሳ አካባቢ የሚገኙትን ለሱድን ወታደእራዊ ሃይል እንዲተዳደር ያደረጉት አቶ አባይ ጸሃይዬ መሆናቸውን መምህር ስዩም ተሾመ በፌስቡክ ገጹ አያይዞ ያስቀመጠው መረጃ ይጠቁማል ።

እንደ መምህር ስዩም ተሾመ አገላለጽ መሰረት ከሆነ “”ለእነዚህ ሰዎች #ባንዳነት ባህላቸው ነው” ስንል እኮ…!!
====================================
<<ለሱዳን ተላልፈው የተሰጡ የኢትዮጵያ መሬቶች በአቶ አባይ ጸሀዬ ፊርማ የተፈጸሙ መሆናቸው ተጋለጠ። ይህንን የሚያሳየውና የአቶ#አባይ_ጸሀዬ ስምምነት የተገለጸበት ሰነድ ኢሳት እጅ ገብቷል። ስምምነቱን የተፈራረሙት አቶ #ደመቀ_መኮንን እንደሆኑ ተደርጎ ለዓመታት ሲገለጽ የነበረው ሆን ተብሎ የተደረገ እንደሆነም የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ አስታውቋል።>>”

በተለይም ባለፉት አራት እና አምስት አመታት በተፈጥረው የእርስ በእርስ ግጭት መሰረት በአማራ ክልል የተፈጠረውን ግጭት አስመልክቶ በተለይም የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ በመግባት የብዙሃን ህይወትን ማጥፋቱ ይታወሳል፣ በዚህም መሰረት በአማራው ብሄረሰብ በክፉኛ በህወሃት መንግስት ላይ ጥርስ እንዲነከስበት አድርጓል።

ፍትፍት እያበላ ላስገባው ህዝብ የጥይት እሳት ላርከፈከፈበት የጎንደር ህዝብ ምላሹ ይህ አልነበረም ሲሉ አንድ ምሁር መናገራቸውን በማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል መዘገባችን ይታወሳል።

ለምስሉ መምህር ስዩም ተሾመን ከልብ እናመሰግናለን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on August 15, 2018
  • By:
  • Last Modified: August 15, 2018 @ 4:09 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar