የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር

ኦገስት 18 ቀን የፊታችን ቅዳሜ በቦስተን ስለሚደረገው ታላቅ የመደመር ድጋፍ የተሰጠ መግለጫ። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የእንንቁራሪቷ ታሪክ እንደይደርስብን  ወደተግባር እንሸጋገር… ።.።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በመላው ኢትዮጵያ የተጀመረው የለወጥ ንፋስ ፍጥነትና አቅጣጫውን እየለዋወጠ መክነፍ ቀጥሏል።  መልካም የመፈቃቀር፣ የመረዳዳት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያንም እውን ለማድርድረግ፤ ለዘመናት የተከፈለው መስዋእትነት ፍሬን እንዲጎመራም ህዝቦች ከመቸውም በላይ ከለውጥ ሐይሉና ከጠቅላይ ሜኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጎን … Continue reading የቦስተን የመደመርና ተግባራዊ ርምጃ የመውሰደ ጅምር