www.maledatimes.com አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ለመቀበል በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቅድመ ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን አዘጋጅ ኮሚቴው አሳወቀ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ለመቀበል በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቅድመ ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን አዘጋጅ ኮሚቴው አሳወቀ

By   /   August 21, 2018  /   Comments Off on አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ለመቀበል በአዲስ አበባ ከፍተኛ ቅድመ ዝግጅት እየተከናወነ መሆኑን አዘጋጅ ኮሚቴው አሳወቀ

    Print       Email
0 0
Read Time:35 Second

አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ለመቀበል እየተሰራ ነው

  • የአንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሐይ ወዳጆን ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ተከትሎ የተቋቋመው ኮሚቴ ዝግጅቱን አጠናክሮ እየሰራ ነው።ከ27 አመታት በኋላ ወደ አገሯ የምትመለሰው አለምጸሐይ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም ማለዳ 1፡00 ሰአት አዲስ አበባ ስትገባ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ቤተሰቦቿ፣የሙያ አጋሮቿ እና የመገናኛ ብዙሐን ባለሙያዎች በተገኙበት በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

አዘጋጅ ኮሚቴው ባወጣው መርሀግብር መሰረትም ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከሚደረግ ደማቅና ልዩ አቀባበል በኋላ ለአመታት ወዳገለገለችበት ብሔራዊ ቴአትር በከፍተኛ አጅብ ይዞ በመምጣት ልዩ…ልዩ ዝግጅቶችን ለተጋባዦች በማቅረብ እንኳን ደህና መጣሽ ለማለት ከፍተኛ ዝግጅት በመደረግ ላይ ይገኛል።

ከእንኳን ደህና መጣሽ መርሀግብሩ በተጨማሪም በብሄራዊ ቴአትር ከአድናቂዎቿ ጋ የምትገናኝበት ልዩ ዝግጅት እየተሰናዳ ሲሆን የዝግጅቱ ቀንም በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar