ለአራት ወራት በስልጣን ላይ በነበሩበት ሰአት ለጋዜጠኞች ያሉበትን የስልጣን ሂደት ላይ ምንም አይነት መግለጫ ያልሰጡት ጠቅላይ ምንስትር አብይ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት የሰጡ ሲሆን በተለያዩ ሃሳቦች ላይ መግለጫቸውን ሰጥተዋል፡፤
ሆኖም ግን በሃገሪቱ ውስጥ ያሉት ጋዜጠኞች በጥያቄ የጎለእተ እና መጠየቅ የሚገባቸውን ጥያቄዎች ከመጠየቅ ይልቅ የእራሳቸውን ህይወት ያማከለ እና ጊዜዊ ህይወታቸውን ያንጸባረቀ (የተንዛዛ ጥያቄዎች ሲጠይቁ የታየ ሲሆን) ለጠያቂ ጋኢዘጠኞች የሰአት እና የጥያቄ መጠን አለመመደቡ ስልቹ እንዲህን አድርጎታል።
በተለያዩ ጋዜጠኞች የተጠየቁት ጠቅላይ ምንስትሩ ስለ ሃገሩ እድገት እና በሰው እጅ ስለተገደሉት የአብይ ግድብ ዋና ኢንጅነር ስመኘው ሃሳባቸውን ገልጠዋል።
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት የመልካም ምኞት መግለጫ
ዶክተር አብይ ስለ ዜጋ የማክበር መልስ የመመለስ ሃሳባቸው የሚበረታታ ሲሆን በውጭ ላሉ ኢትዮጵያኖች ትልቅ ትኩረት ሰጥተዋል ።
ጠቅላይ ምንስትሩ ስለ ሱማሌው እጣ ፈንታም የተናገሩ ሲሆን ፣ በመንግስት የሚወሰን የሚሆን እና በፍትህ እጣቸውን ያገኛሉ ሲሉ ተናግረዋል።
ስለ ሼክ መሃመድ ሁሴን አል አህሙዲን የተናገሩ ሲሆን በእርሳቸው በኩል ያለውን እና በአጭር ጊዜ እንደሚፈቱ የሳኡዲ መንግስት ስር የተወሳሰበ ነገር እንዳለ ተናግረዋል ጉዳያቸውን መንግስት እየተከታተለ መሆኑን ገልጠዋል ፣ ግፊት እንደሚያደርጉም አክለው ጠቁመዋል።
ስለ ኢትዮጵያን ባለሃብት ገንዘባቸውን እንዴ እደሚያባክኑም የገለጡ ሲሆን ስለ ሃብት ማሸሽ በግልጥ ተናግረዋል።https://www.facebook.com/fanabroadcasting/videos/316068549145025/
Average Rating