0
0
Read Time:30 Second
ጤነኛ እያሉ ታስረው ፓራላይዝድ ሆነው ከእስር የተፈቱት መምህር
(ፍሬው ተክሌ እንደፃፈው)
ከስር በፎቶው ላይ የምትመለከቶቸው ሰው መምህር ቀናሳ ረጋሳ ይባላሉ።ሲበዛ ትሁት እና እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው እኔ የማውቃቸው ማዕከላዊ በታሰርኩበት ወቅት ነው።እኚህ መምህር ለምርመራ ለሊት ለሊት እየተጠሩ ከባድ ድብደባ ይፈፀምባቸው ነበር በተለይም ለተከታታይ 44 ቀን ያለምንም እረፍት በኮምፒውተር ኬብል ይደበደቡ ነበር ተደብድበው ሲመለሱ አብረዋቸው የታሰሩት ሰዎች ጀርባቸውን በባዝሊን ያሾቸው ነበር።
እኚህ ጠንካራና በርካታ ምሁራንን ያፈሩ ሰው ማዕከላዊ ላይ በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ ምክንያት መታመም የጀመሩት ቂሊንጦ እስር ቤት በቀጠሮ ላይ እያሉ ነው ህመሙ ሲጀምራቻው የነርብ በሽታ ነበር አሁን ሰውነታቸው ሙሉ ፓራላይዝድ ሆኖል መናገርም አይችልም።
ይህ ለሀገር የተከፈለ መስዋትነት ነው።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating