ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሁለቱ አገሮች መካከል የተፈጠረውን እርቅ ተከትሎ በኢትዮጵያና በኤርትራ ድንበር መካከል ተገኝተው የቡሬ ግንባር ይባል በነበረው ቦታ በጋራ ሆነው ከሁለቱ አገራት የሀገር መከላከያ ሰራዊቶች ጋር የአዲስ አመትን እያሳፉ ይገኛሉ::
የቡሬ ግንባር እስከ ባሬንቱ ብዙ ሽህ ሰራዊት ህይወቱን የሰዋበት እና ከማናቸውም ጦርነቶች በላይ እጅግ የከፋ ጦርነት የተካሄደበት ስፍራ እንደነበር በጦር ሜዳ ውሎ ላይ የነበሩት ሰራዊቶች ይገለጣሉ።
በዛሬው አዲስ አመት ለየት የሚያደርገው በአስመራው ፕረዚደንት እና በኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚንስትር የተሰውትን ሰራዊቶች በማሰብ እና የሀገርን ደህንነት በማስጠበቅ እንዲሁም ሁለንተናዊ ክብር ሊሰጣቸው ለሚገባው መከላከያ ሰራዊት የሀገር ድንበርን በማስጠበቅ ስራ ላይ ለተሰማሩ ሁሉ ክብር ይሆን ዘንድ በአሉን ከሰራዊቱ ጋር ማክበራቸው አስደሳች እንደሆነ የኢትዮጵያው ችፍ ኦፍ ስታፍ ፍፁም አረጋ ገልፀዋል ።
PM Abiy Ahmed and President Isaias Afwerki are visiting Bure Front along Ethio-Eritrea border to celebrate the New Year with members of the Ethiopian & Eritrean Defense Forces following the full normalization of the relations between the two countries.
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating