0
0
Read Time:39 Second
በዛሬው እለት እየተከበረ ያለው እንደ ግሪጎርያን አቆጣጠር የሁለትሺ አስረ አንድ አመተ ምህረት መስከረምን አንድ ብሎ በእለተ ማክሰኞ መጀመሩ ይታወቃል ። እለቱም 1/1/11 የመደመር የአንድነት የፍቅር ዘመን በመሆን በአንድነት ያብሳን የሚል ሰላማዊ ምሳሌ ይዞ መጥቷል ።በሀገሪቱም ሰላምን እንዲሰፍን ከተጀመረ አራተኛ ወሩን መቁጠሩም ይታወቃል ፣ህብረተሰቡም የዚህ አዲስ አመት የገበያ ሁኔታ እጅግ እንደናረበት ሲናገር አልተሰማም ፣በደስታ ላይ ደስታ በመደመር ላይ ፍቅር እና ሀሴት ደርቦ በውጭ ሀገር ሲናፍቃቸው የነበሩ ወገኖቹን በእንኳን ደህና መጣችሁ የመቀበል ስርአት ተጠምዶ ከርሞአል።
ዛሬ በአሉን በደስታ ሲያከብረው ውሎአል ዘመደ አዝማድ እየተጠያየቀ ይገኛል ።
ዘመኑ አሁንም የደስታ ይሆንልን ዘንድ ምኞታችን ይልቃል
በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ብዙ ነገሮችን እያስተናገደች ነው በክልሎችም እንደዚያው በመንግስት በኩል ብዙ ያልተፈቱም ነገሮች እንዳሉ ታስበው በ2011 ይከናወናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating