www.maledatimes.com ጠንቋይ ታምራት ገለታ በምህረት ተፈቱ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ጠንቋይ ታምራት ገለታ በምህረት ተፈቱ

By   /   September 12, 2018  /   Comments Off on ጠንቋይ ታምራት ገለታ በምህረት ተፈቱ

    Print       Email
0 0
Read Time:19 Second

Maleda Times

”ባለአውሊያ” እና ”ባለከራማ” ነኝ በማለት ከአሥር ዓመት በላይ በጥንቆላ ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው አቶ ታምራት ገለታ ነሐሴ 6 ቀን 2001 ዓ.ም የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት ”ጥፋተኛ” ብሎ ንብረቶቹም ተወርሰው ለመንግሥት ገቢ እንዲሆኑ መወሰኑ የሚታወስ ነው”

በአንድ ወቅት እጅግ አነጋጋሪ የነበሩት ከጥንቆላ ማጭበርበር ጋር በተያያዘ ለእስር የተዳረጉት አቶ ታምራት ገለታ ባሳለፍነው ሳምንት በምህረት መለቀቃቸውን ካፒታል የእንግሊዘኛው ጋዜጣ ዘግቦታል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on September 12, 2018
  • By:
  • Last Modified: September 12, 2018 @ 10:07 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar