www.maledatimes.com Ethiopian killed by OLF members. Several’s women’s are raped - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

Ethiopian killed by OLF members. Several’s women’s are raped

By   /   September 15, 2018  /   Comments Off on Ethiopian killed by OLF members. Several’s women’s are raped

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 31 Second

Abiy administration chosen a silence .

ዶርዜ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር፣
ይችን አገር በሃገር ልብስ ምርቱ እያስዋበ ያለ ምርጥ እጅ ያለው ጥበበኛና ሰርቶ አዳሪ ምስኪን ህዝብ ነው።

የዶርዜ ህዝብ በጣም ትሁትና ፍርሃ እግዚአብሄር የሚገዛው ህዝብ ነው።
ዶርዜ ከሚለብሳቸው ልብሶች አረንጓዴ ቢጫና ቀዩ የሰንደቅ አላማች ማስታወሻ አይጠፋምና ለዚህም ይሆናል የዳውድ ኢብሳ ፈረሶች ኢላማ የሆነው።
በጣም ያሳፍራል።

ቄሮ በአለማችን ውስጥ አሉ ከሚባሉት ጨካኝ አሸባሪዎች ተርታ መመደብ ያለበት ጥርቅም ነው።
ለዚህም ነው አብይ የአለም የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅቶ እንዳይገቡ እያደረገ ያለው።
አጀንዳቸውን እነጀለሃር እስኪፈፅሙ ድረስ።
የኦሮሞ ብሄረተኞች በጅምላ ዝምታን መርጠዋል።
ዝምታ ደግሞ የመስማማት ምልክት ነው።

Victims of OLF members in Addis Ababa

በነገራችን ላይ ከዚህ በፊት አዋሳ ላይ ቄሮ ገድሎ እንደ በግ

ሰቅሎ በቢላ ያወራረደው ምስኪን ድሃ የደቡብ ተወላጅ ነው።

የዚያ ልጅ እናቱ ኢትዮጵያን እየመራሁ ነው ከሚለው ከቄሮዎች አጎት ከአብይ አስተዳደር ፍትህን አላገኘችም፣ተድበስብሶ ቀርቷል።

እኛም ከንፈር መጠን እንደተለመደው ዝም ብለናል።

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ..

ነገም እናንተ ተራ በተራ በዚህ ተራ ነብሰገዳይ ቡድን ሰለባ የማትሆኑበት ምንም ተጨባጭ የሆነ መተማመኛ ነገር የላችሁም።

አብይ ሆይ..

ማስተዳደር ካልቻልክ ውረድ!

ጁሃር ..

ጥብቅ ጓደኞችህ እነ ፀጋዬ አራርሳና ግርማ ገመቹን የመሳሰሉ ፅንፈኞች ለዚህ አይነት ወንጀል ተጠያቂ
ስለሆኑ ራስህን ከነሱ አግልል።

ይህን አረመኔያዊ ድርጊት የአዲስ አበባ ህዝብ ንቅል ብሎ
ወጥቶ ለአለም ማሳዬት አለበት።

እየተገደሉ ዝምታ ሌላ ሞትን ነው የሚወልደው።

ይቺ አገር አሁንም መሪ አልባ ነች።


በግፍ የተገደሉ ወገኖች

  1. አቤ ገዝሙ -ጋሞ ዲታ ወረዳ የተገደው በላንሱሲ(ቡራዩ) አካባቢ
  2. እርዳቸው ጋሞ -ጋሞ ዲታ የተገደለው ጨረሳ ገፈርሳ ሚካኤል አካባቢ
  3. እርዳቸው ወርዶፋ -ጋሞ ዳራ ማሎ ወረዳ የተገደለው ጨረሳ ገፈርሳ ሚካኤል አካባቢ
  4. አደቻ ቀበሎ-ጋሞ ዲታ ወረዳ-የተገደለው ጨረሳ ገፈርሳ ሚካኤል አካባቢ
  5. ዳርዛ ዳላ-ጋሞ ዲታ ወረዳ-የተገደለው ለኩ(ቡራዩ)አካባቢ
  6. አርዡ -ጋሞ ጨንቻ ወረዳ-የተገደለው ቡራዩ አካባቢ
  7. ቦንቃ በድሉ-ጋሞ ዲታ ወረዳ-የተገደለው ጉሌለ ፋና አካባቢ
  8. ቱንቡሎ…- ጋሞ ዲታ ወረዳ -የተገደለው ለኩ(ቡራዩ)አካባቢ
  9. ወስፒታል ወንባ-ጋሞ ዲታ ወረዳ-የተገደለው ጨረታአካባቢ
  10. ስንታየሁ ፋኖ-ጋሞ ዲታ ወረዳ-የተገደለው ድሬ ገፈርሳ አካባቢ
  11. መሠለ ሮቤ–ጋሞ ዲታ ወረዳ-የተገደለው ድሬ ገፈርሳ አካባቢ
  12. ሁዱጋ ታደሰ-ፋኖ-ጋሞ ዲታ ወረዳ የተገደለው ድሬ ገፈርሳ አካባቢ

*በቅድስት የተዘጋጀ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on September 15, 2018
  • By:
  • Last Modified: September 15, 2018 @ 11:19 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar