በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በተደረገ ብጥብጥ የኦሮሞ ማህበረሰብ በቡራዩ እና አካባቢዋ በሚኖሩ ማህበረሰብ ላይ አስገድዶ መድፈር ማበራከታቸውን ተጠቆመ ። በተለይም አንድን ባለትዳር የ፰ ወር እርጉዝ የነበረች ሲሆን ባለቤቷን በገጀራ አንገቱን ከቆረጡ በኋላ ፣ነፍሰጡራን ሴት ለአራት አስገድዶ በመድፈር ፣ እራሷን እንድትስት ሲያደርጉ በአካባቢው የሚገኙ ማህበረሰቦች ተሯሩጠው ወደ ሆስፒታል ቢወስዷትም ከእነ ህጻኑ ማለፏን ምንጮቻችን ዘግበዋል።
ኦነግ በአስራ ዘጠኝ ሰማኒያ ሶስት አመተ ምህረት ለፖለቲካ ድርድር ወደ አዲስ አበብ እንዲገባ በህወሃት በተሰጠው ፈቃድ መሰረት ሰራዊቱን ይዞ ሲገባ በሃረር እና አካባቢዋ እንዲህ አይነት አጸያፊ እና አንገፍጋፊ ግፍ መፈጸማቸው የሚታወስ ሲሆን ፣ እነ ሌንጮ ለታም የዚህን ወንጀል በእጃቸው ተሸክመው አብረው ይኖሩ የነበሩ እንሆነ የሚታወስ ነው ፣ዛሬም ከሃያ ሰባት አመታት በኋላ በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት ወደ አዲስ አበብ ሲገቡ የኦነግ አባላቶች ሰውን በማረድ እና በመግደል ወንጀል መፈጸማቸው ይበልጥ የኦነግ አመራሮችን እና ፓርቲዎቹን የወደፊት እራእያቸው ምን ሊሆን እንደሚችል የሃገሪቱ እጣፈንታ በእነርሱ ላይ ብትወድቅ ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ የሚያሳይ መሆኑን ይጠቁማል።
ድርጊታቸውም ሆነ ሂደታቸው ፣ከእነ ጁሃር መሃመድ ጀምሮ የሚያደርጉት የዘር ማጥፋት ስራ እንደሆነ በግልጽ የሚታወቅ ነው ፣ ይህ በእንዲህ እንደአለ በአሁን ሰአት ለሚደረገው የዘር ማጥፋት ወንጀል አመራሮቹም ሆነ ገዳዮቹም በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ክስ እንዲቀርብባቸው ጥረት ሊደረግ ይገባዋል ሲሉ ብዙሃኑ ይናገራሉ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating