Read Time:42 Second
የሙዚቃ ጨዋታውን ለማየት የፌስቡክ ሊንኩን ይጫኑ በነገው እለት ወደ ዌብሳይቱ ሰሌዳ ላይ ይቀመጣል።
የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ የወጣቶች ማህበር በችካጎ የተተኪውን ትውልድ ባህሉን እሴቱን እና ታሪኩን እንዲሁም የሙዚቃ ስነ ጥበብ እና ኪነ ጥበብ የሚያሳውቅበትን ኢትዮ ፌስት በአል ለአምስተኛ አመት በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ።
የዚህ የወጣቶች ኮሙኒቲ አመራር እና መስራች የነበረችው ስርጉት ደጀኔ በቀጥታ ከአዲስ አበባ ወደ ችካጎ በማቅናት ከማህበረሰቡ አባላት ጋር በደማቅ ሁኔታ ለማከበር ችላለች ከዚያም በተጨማሪም የፈንዲቃ የሙዚቃ አባላትም የሁለት ሺህ አስራ ስመንት የሙዚቃ ስራቸውን በዚሁ እለት በችካጎ ጀምረዋል ቀጣዩም ውስካንሰን እና ሚንሶታ ተረኞች ናቸው። በሌሎችም ስቴቶች መዘዋወራቸውን ተወዛዋዥ መላኩ ገልፇአል።
የተለያዩ የስነ ስእል ወድድሮች በህፃናቶች የተከናወነ ሲሆን የሀገር ባሀሎች፣ምግብ ፣መጠጥ እና የሀገር ባህል ልብሶች ለሽያጭ ቀርበው ነበር።
በቦታው ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሀገር ውስጥ እና የውጭ ዜጎች በስፍራው ታድመዋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating