0
0
Read Time:28 Second
በጉብኝቱ ወቅትም ተፈናቃዮቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ስሜታቸወን ያጋሩ ሲሆን፥ የተፈፀመባቸውንም ድርጊት አስረድትዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው በደረሰው ነገር እጅግ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
እንዲህ ዓይነት ድርጊት ቀጣይነት የለውም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በዚህ ድርጊት ፈፃሚዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል ብለዋል።
ተፈናቃዮቹ ወደ ቀያቸው በፍጥነት ተመልሰው እንዲቋቋሙ እንደሚደረግም ቃል ገብተዋል።
እኛም ሰይፍ አለን፤ ሰይፍ አላጣንም።
ደም ማፍሰሱ ተሳክቶላችሁ ይሆናል፤ ኢትዮጵያን መበተን መቼም አይሳካላችሁም።
የፈሰሰውን ደም ጠጡት፤ የወንድም ደም መጠጣት የሚያረካችሁ ከሆነ።
ጠላቶቻችሁ ያፍራሉ፤ የናንተ ልጆች ግን ያድጋሉ።
ተፎካካሪና አክቲቪስት ነኝ ባዮች የአውራ ጎዳና ፖለቲካ አቁሙ።
[ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተፈናቃዮችን ከጎበኙ በኋላ ከተናገሩት]
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating