0
0
Read Time:32 Second
የአሜሪካ ኤምባሲ
በአዲስ አበባ ውስጥ ሰፋፊ የሠላማዊ ሰልፎች ተካሂዷል እየተካሄደም ይገኛል በዚህም መሰረት ሁሉም የቪዛ ቀጠሮዎች እና የአሜሪካን ዜጎች አገልግሎት ቀጠሮዎች ተሰርዘዋል። የአሜሪካ ዜጎች በአዲስ ኤምባሲ ቢሮ በኩል አዲስ ቀጠሮ መያዝ አለባቸው ሲል አሳውቆአል።
የስደተኛ ቪዛ አመልካቾች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመገናኘት የሚያስችላቸውን ቀነ ቀጠሮ ይሰጣቸዋል በማለት የገለጸ ሲሆን ፤ ለአዲስ አመልካቾች የቪዛ አመልካቾች አዲስ ቀጠሮ ለመያዝ ወደ ኤምባሲው ድረ ገጽ መሄድ አለባቸውሲል የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲአ አበባ አመልክቷል።
የአስቸኳይ ዕርዳታ የሚያስፈልጋቸው አሜሪካዊያን የአሜሪካ ኤምባሲን አድራሻ መጎብኘት አለባቸው ሲልም ይሄም ኢምባሲ ጠቁⶁአል። በተጨማሪም በአዲስ አበባ የሚገኘው አሜሪካን ማእከል እና የአሜሪካ ኤምባሲ የሚገኘው ሳክሆም በነገው እለት ይዘጋል. በሰላማዊ ሰልፎች ላይ የተሳተፉትን ሁሉ በሰላም መግለጽ ያበረታታሉ። በማለት የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ አሳውቆአል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating