0
0
Read Time:35 Second
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቶሮንቶ ካናዳ ተካሄዷል። ሰልፉን ያስተባበረው በሰሜን አሜሪካ የህወሃት ደጋፊዎች ህብረት ሲሆን፤ ሰልፈኞቹም የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይን አመራር ሲያውግዙ ታይተዋል።
በሶማሌ ክልል በህወሀት እና ሶማሌ መስተዳድር በተደረገ ትብብር በዙ ኢትዮጵያኖች የተገደሉ ሲሆን ከመኖሪያ ቦታቸው የተፈናቀሉ ፣ቤታቸው የተቃጠለ ንብረታቸው የተዘረፈ ብዛቱ የትየለሌ ሲሆን አብያተ ክርስትያናት መቃጠላቸው ብዙሀኑንም አስቆጥቶአል! በዚህም መሰረት የሶማሌ ክልል ፕረዚደንት በመጀመሪያ ደረጃ የወንጀል ክስ እንዲጠየቁ ህዝብ ጥያቄውን ያቀረበ ሲሆን ፣መንግስት ምርመራውን ስላልጨረስኩ በዚህ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ ፍትህ ምንስቴር የወንጀሉን አይነት መርምሮ ማየት ይገባዋል ብሎ ማለቱ ይታወሳል!
ይህም ሆኖ ሳለ የህወሀት መንግስት በእራሱ የሶማሌ ተወላጆችን እያፈላለገ ጫና ለማሳደር ቢሞክርም ኢትዮጵያውያኖች በጋራ በመሆን አብዲ ኢሌ ላጠፋው ወንጀል ለመቀጣጫ ትክክለኛውን ፍትህ ማግኘት ይገባዋል ብለው ያምናሉ።
መረጃ ምንጭ ጼጥሮስ አሸናፊ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating