0
0
Read Time:28 Second
የኦሮሞ አክቲቪስት የሆነው እና የአማረውን ህዝብ ክፉኛ የጥላቻ መንፈስ በመዝራት ዘር ከዘር እንዲጫረስ ፣እንዲጠላላ እና ሰላም እንዳይኖረው የሚሰብከው አቶ ፀጋዬ አራርሳ ምንም አይነት የዶክትሬት ድግሪም ሆነ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ እንደማይሰራ የሚጠቁም መረጃ ከሜልበርን አውስትራሊያ መውጣቱ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ደርሶታል።
እንደ ደበድዳቤው ገለፃ መሰረት የሜልበርን ዩኒቨርሲቲን ለማግኘት ስለበቃችሁ እናመሰግናለን ። ጉዳዩን በሜልበርን አመራር እና አስተደደራዊ መዋቅር በጥልቀት እና በትኩረት መርምረን አይተነዋል።
በዚህም ሁኔታ የምንገልላችሁ አቶ ፀጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ስራውን አላጠናቀቀም ፣ የዶክትሬት ጥናቱንም በሜልበርን ውስጥ አልተቀበለም ።አቶ አራርሳ በአሁን ሰአት በዶክትሬት ስራው ለይም አይደለም (ለእጩነት ስራውም አልቀረበም)
የሜልበርንም ዩኒቨርሲቲ ተቀጣሪም አይደለም ሲል በደብዳበው የህግ ክፍሉ አመልክቷል። ማለዳ
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating