www.maledatimes.com ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ አደረገ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ አደረገ

By   /   September 20, 2018  /   Comments Off on ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ አደረገ

    Print       Email
0 0
Read Time:39 Second

በአሳለፍነው ሳምንት በኦሮሞ ወጣቶች ወይንም ቄሮ በደረሰ ግፋዊ ድብደበ ፣ግድያ እና ዘረፋ አማካይነት በመጠለያነት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ ተደረገ።

የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ሲሆን ግማሾቹም በከተማዋ ባዶስፍራ ላይ ወድቀው የሚገኙ ሲሆን ፣በከተማው አስተዳደር እርዳተ ለማድረግ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከከተማው ወጣቶች ጋር ስብሰባ ካደረገ በኃላ ውሳኔ ባሳለፈው መሰረት የእርዳተ እጃቸውን የሚዘረጉ ባለሀብቶችን ጥሪ እያደረገ ሲሆን በቀዳሚነት ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ቴዎድሮስ ካሳሁን አንድ ሚሊዮን ብር ለግሶአል።

ቤተሰቦች ከልጆቻቸው ጋር የተጠፋፉ ሲሆን በአሁኑ ሰአት ልጆቻቸውን አፈላልጎ ማገናኘቱ ከባዱ ስራ ሆኖአል ።

ሌሎችም ባለሃብቶች ልግስናቸውን ሊቀጥሉ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል ።

ተዲ አፍሮ ለእንደዚህ አይነት ተግባር መእወለ ንዋዩን ሲየቀርብ ይህ የመጀመሪየው አይደለም ፣ከዚህ ለአበበችጎበነ እነ በሶማሊየ ክልል ታፍኖ ለነበረ ወጣት የትግረዋይ ተወላጅ ከ40 ሺህ ዶላር በለሰይ ማውጣቱ የታወሳል።

ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ
ቴዲ አፍሮ አንድ ሚሊዮን እርዳታ ለተፈናቃዮች አበረከተ http://www.maledatimes.com

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on September 20, 2018
  • By:
  • Last Modified: September 20, 2018 @ 9:07 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar