0
0
Read Time:29 Second
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አድማሱን በማስፋት በመላው አለም የሚያደርገውን የበረራ ጉዞ መጨመሩን የአየር መንገዱ ምክትል ፕረዚዳንት ወይዘሮ ራሄል አስታውቃለች ።ከዚህም በተጨማሪ አየር መንገዱ በ2010 እና 2011 እኤአ መሰረት የአየር መንገዱ ገቢ ከሃያ ሚሊዮን የማይበልጥ ሲሆን በሁለት ሺህ አስራስምንት ግን ከስድሳ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ በአመት እንደሚያገኝ ተጠቁሞአል።
አየር መንገዱ በአፍሪካ የሚገኙ ግዙፍ የተባሉ አየር መንገዶችን በሼር ሆልደረነት የሚያስተዳደር ሲሆን ከዚያም በተጨማሪም 100 ቦይንግ በአየር ጣቢያው ገዝቶ ማስመዝገቡን አቶ ተወልደ በችካጎ አዲስ የበረራ ጣቢያ በከፈቱበትወቅት መግለፃቸው ይታወሳል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንደ አመት ውስጥ ከአስር በላይ የአለምአቀፍ በረራዎችን ለማስተናገድ አዳዲስ ሀብ መክፈቱንም ተጠቁሞአል ።ዜናው የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ነው ።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating