0
0
Read Time:23 Second
ኦህዴድ በጅማ እያካሄደ ባለው 9ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ 14 ነባር አመራሮችን በክብር አሰናበተ አብዛኞቹ በአምባሳደርነት ጭምር አገልግለዋል። በተለይም አማሰደር ጊፍቲ በአለም ደቻሳ በኤምባሲ ከለላ ለማድረግ ባደረገችው ጥረት ኤምባሲው ምንም ምሌ ሽ ባለመስጠቱ እና በኤምባ ሲው በር በመገደሏ አምባ ሳደሩ በልጅቷ ሞት ተጠያቂ እንደሆኑ ይገለፃል
በዚህም መሰረት፦
አቶ አባዱላ ገመዳ
አቶ ጌታቸው በዳኔ
አምባሳደር ኩማ ደመቅሳ
አምባሳደር ግርማ ብሩ
አምባሳደር ድሪባ ኩማ
አቶ እሸቱ ደሴ
አቶ ተፈሪ ጥያሩ
አቶ ሽፈራው ጃርሶ
አምባሳደር ደግፌ ቡላ
አቶ አበራ ሀይሉ
አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ
አቶ ኢተፋ ቶላ
አቶ ዳኛቸው ሽፈራው
አምባሳደር ጊፍቲ አባሲያ በክብር ተሰናብተዋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating