www.maledatimes.com በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ!

By   /   October 2, 2018  /   Comments Off on በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ድሮን ተሰራ ሙከራውም ተከናወነ!

    Print       Email
0 0
Read Time:16 Second

በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አማካይነት የተጀመረው የድሮን ስራ ብዙ የኮምፒዪተር ፕሮግራመሮች የተሳተፉበት ሲሆን በትላንትናው እለት በተከበሩት ምንስትር  ጌታሁን መኩሪያ እና አሚር አማን በተገኙበት በደብረዘይት ሙከራው መፈፀሙ ተገልፇአል ።

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴክኖሎጂ አንድ እርምጃ መጓዟን የሚያሳይ መሆኑን ይጠቁማል ።

በዚሁ ከቀጠለ ለሚቀጥሉት አስር አመታት ከአፍሪካ ውስጥ ከናይጀሪያ ቀጥሎ ግንባር ቀደም የቴክኖሎጂ ከተማ ልትሆን እንደምትችል ተገምቶአል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on October 2, 2018
  • By:
  • Last Modified: October 2, 2018 @ 10:24 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar