0
0
Read Time:17 Second
⬆️⬆️ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ። ምክትል ከንቲባው በአየር መንገዱ የምስለ በረራ እና ሌሎች አገልግሎት መስጫዎች ተዘዋውረው ጉብኝት አድርገዋል። የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳም ከምክትል ከንቲባው ጋር በመሆን ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸው ወቅትም የአየር መንገዱ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ገለጻና ማብራሪያ አድርገውላቸዋል።
Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Click to email a link to a friend (Opens in new window)
- Click to share on Facebook (Opens in new window)
- Click to share on Twitter (Opens in new window)
- Click to share on LinkedIn (Opens in new window)
- Click to share on Pinterest (Opens in new window)
- Click to share on Tumblr (Opens in new window)
- Click to print (Opens in new window)
Average Rating