www.maledatimes.com አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት

By   /   November 24, 2018  /   Comments Off on አልኮል መጠጥና ጠጭዎች የሚገናኙበት ሰዓት ሕግ ወጣለት

    Print       Email
0 0
Read Time:37 Second

 

የሚንስትሮች ምክር ቤት ትላንት ዓርብ ቀን ያጸደቀው እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ለፓርላማ በላከው አዋጅ ከ10 በመቶ በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦች (እነ ቢራ) ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪ & ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው። በመሆኑም ከ10 በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦችን የሚያመርቱ የአልኮል ምርቶቻቸውን ከምሽቱ 3:00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንዲያስተዋውቁ ይገደዳሉ።

በተጨማሪም የአልኮል ይዘታቸው ከ10 በመቶ በላይ የሆኑ መጠጦች ለማስተዋወቅ አምራች ኩባንያዎች የስፖርት የመዝናኛ እና መሰል ፕሮግራሞችን ስፖንሰር እንዳያደርጉ አዋጁ ሚከለክል ይሆናል።

በሬድዮ ጣቢያዎች በሚተላለፋ የስፖርት ፕሮግራሞች ፣ ከምሳ በኃላ ፣ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ዜና በኃላ ፣በበአል ቀናት በምርጥ ፕሮዳክሽን ማስታወቂያዎቻችሁ ፤ ስትፈልጉ በግ እየሸለማችሁ ፣ ሲያሻችሁ ኮንዶሚኒዬም እና ቪትስ እየለገሳቹ ፣ ባስ ሲል ደግሞ ከማንነታችን ጋር እያስተሳሰራቹ ፤ ልጆቻችንን ጭምር በማስተዋወቂያዎቻቹ ያስደነሳቹ ተገላገልናቹ።

Yohannes Anberbir

Image may contain: 1 person, drink and indoor
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar