www.maledatimes.com እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች ! - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች !

By   /   November 25, 2018  /   Comments Off on እጸገነት ሃይለማርያም (ማሄላንዶ) የሙዚቃ ኮንሰርቷን በችካጎ በደመቀ ሁኔታ አጠናቀቀች !

    Print       Email
0 0
Read Time:57 Second

በመጀመሪያ ነጠላ ዜማዋ ይበልጥ የታወቀችው እና ላለፉት አስር አመታት በአስቴር አወቀ እና በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃዎች እራሷን ለትክክለኛ የሙዚቃ ደረጃ ያበቃችው ወጣቷ ድምጻዊት እጸገነት ሃይለማርያም (ማሂላንዶ) በአስገራሚ ሁኔታ ሙዚቃዋን በችካጎ እና አካባቢዋ በሳፋሪ ላውንጅ ማቅረቧን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ በስፍራው ታድሞ ስራዎቿን ለማየት ችሏል።

እጸገነት ሃይለማርያም
በዘለአለም ገብሬ

እንደ ማለዳ ዘጋቢ ከሆነ ማሂላንዶ (እጸገነት) ብዙ ስራዎቿን በሰዎች ስራ እራሷን ለማውጣት የቻለች ድንቅ ድምጻዊት ነች ሲል ይገልጻታል።

የዛሬ አስር አመታት አካባቢ በኦሃዮ ኮሎምበስ አካባቢ በድምጻዊ ጸሃዬ ዩሃንስ ጋር ባደረገችው የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ የማለዳ ዘጋቢ ተገኝቶ የነበረ እንደነበር እና ይህችው ልጅ ወደ ፊት በምትሰራቸው ስራዎች እና በአሁኑ ወቅት ከእራሷ ዘፈን ውጭ አብራ የምታቀነቅነው የሶል ንግስት የሆነችውን የአስቴር አወቀን እና በአሁን ሰአት ላይ በመጠለያ ውስጥ ወድቃ የቀረችውን እና ሰብሳቢ ያጣችውን ድንⷄ የኢትዮጵያ አንጡራ ሃብት የሆነችውን እጅግአየሁ ሽባባውን ድምጽ ስታስመስለው የምታድግ መሆኑን ገልጾ እንደነበር ከድምጻዊቷ ጋር ባደረገው ቆይታ ገልጾታል።

እጸገነት በአትላንታ እና በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ምሽት ቤቶች ስራዋን ስታቀርብ የቆየች ቢሆነም በኋላም ወደ ሃገር ቤትም በመጓዝ ሙሉ አልበም ሰርታ ለማከፋፈል የጣረች ጎበዝ ድምጻዊጥ፡ብጥሖኝም፡በአጭር ጊዜ ውስጥ የሰራችው ሙዚቃ ተሰብስቦ እንደገና እንዲሰራ በመወሰኗ በአሁን ሰአት ላይ በሙዚቃዎቿ ላይ ክለሳ አድርጋ ለሚቀጥለው አመት ሰመር ላይ ይዛ ብቅ እንደምትል ይጠበቃል ።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar