ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ uጠቅላይ ሚነስት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለተለያዮ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መግለጫ መሰረት፦
1.ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚንስትር
2.አቶ ገብረእግዚአብሔር አርአያ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ
3.አቶ ጫኔ ሽመካ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ
4.አቶ ጫላ ለሚ፦ በሚንስትር ዴኤታ ማዕረግ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ረዳት ተጠሪ
5.አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ዴኤታ
6.ብርጋዴል ጄኔራል አህመድ ሀምዛ፦ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር
7.አቶ ሞቱማ መቃሳ፦ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሔራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ዴኤታ
8.አቶ ከበደ ይማም፦ የአካባቢ ጥበቃ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
9.አቶ አዘዘው ጫኔ፦ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
10.አቶ አወል አብዲ፦ የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
11.አቶ ሙሉጌታ በየነ፦ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
12.ዶክተር ፅጌረዳ ክፍሌ፦ የብሔራዊ ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር
13.ወይዘሮ ያምሮት አንዱዓለም፦ የአርማወር ሐሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር
14.ዶክተር ሚዛን ኪሮስ፦ የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
15.አቶ ሀሚድ ከኒሶ፦ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር
16.አቶ ከበደ ጫኔ፦ የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር
17.ወይዘሮ ምስራቅ ማሞ፦ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።
Average Rating