www.maledatimes.com የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ክፍት በሆነ መንገድ ስብሰባ ያደርጋል። - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Addis Admas  >  Current Article

የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ክፍት በሆነ መንገድ ስብሰባ ያደርጋል።

By   /   November 27, 2018  /   Comments Off on የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዚህ ሳምንት ለጋዜጠኞች ክፍት በሆነ መንገድ ስብሰባ ያደርጋል።

    Print       Email
0 0
Read Time:53 Second

በሰሜን አሜሪካ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የትረስት ፈንድ ኮካውንስል በዋሽንግተን ዲሲ ስብሰባ እንደሚያደርግ ተገለጸ ።

በዚህ ስብብሰባ ላይ የተለያዩ እንግዶች የሚገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የልማት ተቋም (EDTF)  ብሔራዊ ምክር ቤት የፕሬስ ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ እየተሻሻለ በመምጣቱ; የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎችን ለማሳተፍና ለማገዝ እና (EDTF) በማስተባበር ስራዎች, የበጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ, እና ገንዘብ የማሰባሰብ ስትራቴጂዎችን በማካተት  የመገናኛ  ብዙሃንን ጋዜጠኞችን እና የህትመት ማህበራት ግብዣ በማድረግ ገለ ጥያቄዎችንንም ሆነ ቀዳሚ እርምጃዎች ምን ሊሆኑ እንደሚችሉም በማህበሩ ላይ ያለውን የድጋፍ ዋና አላማ እንዲሁም ሌሎች  የፍላጎት ጥያቄዎችን ለማቅረብ እድል ይሰጣቸዋል ተብሎ ስልሚታሰብ መገናኛ ብዙሃንን ጥሪ አድርገዋል ከዚህም በመነሳት  እና የካውንስሉ አባላት ግብረመልስ ለመስማት  በቀጣይ ደረጃዎች ለሚነሱ  ዋና ዋና ሃሳቦች እና ጥያቄዎች መልስ ይሰጣሉ። በዚህ ስብሰባ ላይ ተሳታፊ ለሚሆኑ መገናኛ ብዙሃኖች በኢትዮጵያ ኤምባሲ በሚደረገው ስብሰባ ላይ ለመገኘት የመገናኛ ብዙሃን መግቢያ ካርድ ( ፕረስ ክረደንሻል) ለማግኘት አዘጋጅ ኮሚቴዎችን ማግኘት እንደሚገባቸው ከአዘጋጅ ኮሚቴው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።  በሚከተለው ኢሜል EDTFpress@gmail.com  ማንኛውም መገናኛ ብዙሃን የመግቢያ ካርድ መላክ ሲችል ለሚሰራበት ድርጅት የዌብሳይት ሊንኩን ስሙን እና የሰራቸውን ግንባር ቀደም ስራዎች በስሙ የተመዘገቡትን ሊንኮች አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

trust fund poster

 

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

Ethiopia’s Media Under Siege Amid Escalating Conflict in Amhara

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar