www.maledatimes.com የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሆስፒታል ገቡ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሆስፒታል ገቡ

By   /   December 14, 2018  /   Comments Off on የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕረዚዳንት መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሆስፒታል ገቡ

    Print       Email
0 0
Read Time:43 Second

T

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በጠና ታመው ሆስፒታል ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በጦር ሀይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቢቆይም እስከዛሬ ብዙም ለውጥ አላሳዩም፡፡ አቶ ግርማ ለ12 ዓመተታት ያህል ሀገራችንን በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉ ብቸኛው መሪ ሲሆኑ ከሁለት ሳምንት በኋላ ታህሳስ 19 በመኖሪያ ቤታቸው 95ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በደማቅ ስነ ስርዓት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ስለመሆኑ ተሰምቷል፡፡

የህወሃት መንግስት ለመⶆለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በሚሊዮን ብር የተገነባ ህንጻ ውስጥ መኖሪያቸውን ካደረገላቸው ጊዜ ጀምሮ ጤናቸው ክፉኛ መታወኩ ይታወቃል፣ በተለይም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎችን እያፈናቀሉ ለጥቂት ባለ ሃብቶች እና ባለስልጣናት የሚገነባውን ዘመናዊ ህንጻዎች ቅጥ ያጣ እንደመሆኑ መጠን ለአገልግሎት ዘመናቸው ከበቂ በላይ እና ከሃገሪቱ የኢኮኖሚ አኳያም ሲነጻጸር አግባብ የሌለው የኑሮ ሂደት እንደተሰጣቸው ብዙሃኑ ይጠቁማሉ።  

Image may contain: one or more people and hat

በአሁን ሰአት ብዙ ኢትዮጵያኖች የተሟላ ህክምና በማያገኙበት በዚህች ደሃ አገር ላይ በበሽታ እየማቀቁ በሆስፒታል በር ላይ ወድቀው አልጋ የሚጠብቁ ብዙ ዜጎችም እንደመኖራቸው መጠን ዛሬ እርሳቸው ወደ ሆስፒታል ገብተው ፋሲሊቲ ተሟልቶላቸው ጥሩ ህክምና እየተደረገላቸው እንደሆነ ከታምራት ሃይሉ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on December 14, 2018
  • By:
  • Last Modified: December 14, 2018 @ 2:41 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar