www.maledatimes.com የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ

By   /   December 18, 2018  /   Comments Off on የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ

    Print       Email
0 0
Read Time:7 Minute, 7 Second

  •   የአርቲስቱ ጠሊቱ ቲያትር ቤቱ የ1966ቱ አብዮት የፇጠረዉ የባሕሌ ምኒስቴርም ሆነ አሁን ያሇዉ የቲያትር ቤቶች አዯረጃጀት፤ ሇአርቲስቱም ሆነ ሇጥበቡ ማዯግ ያበረከቱት አስዋፅኦ ብዙም የሚባሌሇት አይመስሇኝም ቲያትር ቤቱ በአርቲስቱ የጥበብ ሥራ፤ ኪራይ ተቀባይ ከመሆን ያሇፇ፤ የዉስጥ አሰራሩን አንኳ ብዙም መቀየር ያሌቻሇ ዯካማ ተቋም በመሆኑ፤ የመዴረክ መብራት፤ አርቲስቶች የሚቀባቡት /ሜክ አፕ/ ማቅረብ የማይችሌ፤ መብራት አምፑሌ ወይ መቆጣጣሪያዉ ጠፍቶ ቲያትር ሇሳምንታት የሚቋረጥበት፤ አርቲስቶች የግዴግዲ ቀሇም ፉታቸዉን የሚቀቡበት፤ ሇመዴረክ የሚያስፇሌጉ ቁሶች አርቲስቶቹ ራሳቸዉ ከቤት ከጎረቤት በዉሰት የሚያመጡሇት በመሆኑ አሁን በአገራችን ከተጀመረዉ ሇዉጥ አንፃር ዘሊቂ መፍትሄ የሚፇሌግ ጉዲይ ይመስሇኛሌ አርቲስቱም በስራዉ ምንም ያህሌ ቢዯክምም በቂ ጥቅም የማያገኝ በመሆኑ ዯክሞ ሰርቶ ዉበቱ፤ ጉሌበቱ ሲዯክም ሇሕክምናዉ ሇቀብሩ የመዋጮ ጥሪ የማይዯረግሇት በጣም ጥቂቱ ነዉ በአጠቃሊይ ዯመወዝ ተብል የሚከፇሇዉ ከሚያጠፊዉ ጉሌበት ጋር ተመጣጣኝ ባሇመሆኑ አብዛኛዎቹ ላሊ ተጨማሪ የላሉት ወይ የሰንበት “ከተፊ” የሚለት በየመጠጥ ቤቶች ገንዘብ ሉያስገኝ የሚችሌ ነገር የዉዳታ ግዳታ የሚገቡበትና፤ በአጠቃሊይ በሙያዉ መግፊት ሳይችለ ሇቀሇብ ሇኪራይ ብቻ ሲለ ብቻ በማይወደት ፉሌም/ማስታወቂያ መሳተፍ እና ላሊም ክብረ-ነክ ነገሮች ዉስጥ ገብተዉ ተሰናክሇዉ የቀሩት ቁጥራቸዉ ቀሊሌ አይዯሇም በየቲያትር ቤቱ የሚመዯቡት የስራ ሃሊፉዎችም፤ ችልታዉና ቅንነቱ ሳያንሳቸዉ፤አሁን ባሇዉ የዉስጥ አሰራር ስርአት ብዙም ሇዉጥ ያመጣለ ብል መጠበቁም አግባብነት ያሇዉ አይመስሇኝም ሇአጭር ጊዜ የቲያትር ቤት ስራ አሰኪያጅ በነበርኩበት ወቅት፤ ትሌቁ ፇተኛዬ ሰራተኛዉን በሰአቱ በመስሪያ ቤቱ ማግኘት ነበር አብዛኛዉ በሰአቱ አይመጣም፤ በሳምንት ሁሇት ቀን ብቻ ታይቶ የሚጠፊም ስሇነበር፤ ይሄ “ትሌቅ ስርአተ-አሌበኝነት” የሚመስሇዉን ነገር ሇመረዲት ጥቂት ጊዜ ወስድብኝ ነበር እህሌ በሌቶ፤ የቤት ኪራይ ከፍል፤ በመዴረክ በቲቪ እንዯሚታዩት አምረዉ ቆንጅተዉ ሇመታየት ቲያትር ቤቱ የሚሰጣቸዉ ምንዲ ጭራሽ በቂ አንዲሌንዲሌነበረ ስረዲዉ ግን ብዙም የምሇዉ አሌነበረኝም በዲንኪራ ሊይ የሚሳተፇዉ፤ የትንፊሽ መሳርያ የሚነፊዉ፤ ከበሮ ሇሰአታት ስሌት ሳይስት የሚመታዉ፤ መዴረክ ሊይ በርካታ ገፆችን በቃለ ሸምዴድ ሇዛዉን ሳይስት አዲራሹ ጥግ ዴረስ የሚያወርዯዉ፤ የመዴረክ፤ የዴምፅ ቴክኒሻኖቹ…የአብዛኛዉ ዯመወዝ ስሙ የማይጠራ ነዉ በምን ገንዘብ ምን ተመግቦ ነዉ ሇሰአታት መዴረክ ሊይ ያንን ስራ ያቀረበዉ? ሌብሱስ ጌጡስ ከየት ነዉ የሚገኘዉ?፤ ያሰኛሌ ሇአብዛኛዉ ሇሙያዉ ፍቅር ሲሌ የሚከፍሇዉን ትሌቅ መስዋዕትነት ይሁን እንጂ የተቀረነዉ ዯግሞ እነሱ ተቃጥሇዉ የሚያበሩትን መብራት እየሞቅን ዝም ብል መመሌከቱም እየቆየ ፇተና መሆኑ አይቀርም …ተመሌካች ዲንኪራዉን ወድ “ይዯግም!” ብል ሲሌ፤ የስራዉ መወዯዴ ቢያስዯስትም፤ የሚንቆረቆዉን ሊባቸዉን በፍጥነት ጠራርገዉ በዴጋሚ የአማረ ፇገግታ ፉታቸዉ ሊይ አስቀምጠዉ ወጥተዉ ሲጫወቱ መመሌከቱ አሳዛኝ የሚሆንበትም ጊዜ ነበር ብዙም ማዴረግ የምችሇዉ ስሊሌነበረ፤ ስራዉን ሲጀምሩ እንጂ፤ ሲጨርሱ በቦታዉ መገኘት አሌፇሌግም ነበር ቀኑን ሙለ አዯባባይ መሐሌ ሇተሰማራ አርቲስት የዉል አበሌ አራት ብር መክፇለ፤ ሇዴምፃዉያን ሇዲንኪረኞቹ፤ ሇመሊዉ የመዴረኩ ተሳታፉዎች በአማካኝ መቶ ሃምሳ ብር (የአሁኑ ሁሇት ሺ ብር ግዴም?) ብዙም ያሌዘሇሇ ዯመወዝ ከፍል፤ በእነሱ ጉሌበትና በስራቸዉ ዉበት መወዯስ እየቆየ ህሉናን የሚነካ ነገር ነበር
  • የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ Nov. 2018 2 ዘመን አሌፎ ዘመን ሲተካም፤ ቲያትር ቤቱ ራሱን ከዘመን ቴክኖልጂ ጋር ማስኬዴ ያሌቻሇ ዯካማ ተቋም በመሆኑ ዛሬም ዴረስ የመዴረክ ገፅ ሇመሳሌ የሚፇሰዉ ቀሇም እና ተገጣጥሞ የሚሰፊዉ ጣቃ አቡጀዳ ጨርቅ፤ ጣዉሊ ምስማሩ… ሇላሊ ጉዲይ መዋሌ ሲችሌ የአርቲስቱን ዴካም ጨርሶ የሚበሊ አክሳሪ ተግባር/ባህሌ ነዉ ቲያትሮች ሇወራት ታይተዉ ዯራሲዉም አዘጋጁም ተዋናዩም ላሊዉም ምንም ክፍያ ሳያገኙ ያንን አቡጀዱ፤ ጣዉሊና ቀሇም ወዘተ. በመክፇሌ ብቻ የተጠናቀቁ ቲያትሮች ቁጥራቸዉ ጥቂት የሚባሌ አይዯሇም ስማቸዉ በሬዱዮ በቲቪ ማስታወቂያ ከጠገብነዉ በኋሊ ባድ ኪሳቸዉን መሄዲቸዉን ማን ያዉቅሊቸዋሌ? የመዴረክ ኪራይ ከፍሇዉ ቲያትር የሚያሳዩትም ዯፊሮች፤ ከመግቢያዉ ክፍያ እና ላልች ተዛማጅ ጉዲዮች ጋር በተየያያዘ ሁኔታ፤ አዲራሹ ግጥም ብል ካሌሞሊ በስተቀር ተጠቃሚዎች አይሆኑም የመዴረክ ገፅ ዴባብ ሇመፍጠርም ሆነ በፍጥነት ሇመቀያየር ትንሽ ፕሮጀክተር ገዝቶ በመጠቀም፤ ወጪን እና የሰዉ ጉሌበትን ሇመቀነስ እንኳ ቲያትር ቤቱ ተነሳሽነትም ሆነ የሚያስገዴዯዉም አንዲችም ነገር የሇዉም ከአሌባላዉ ወጪ ቀሪ፤ ትርፍ ካሇም ገሚሱ ወዯ መንግስት ካዝና ይገባሌ ካሌሆነም የሙለ ኪሳራዉ ከፊይ አርቲስቱ ነዉ በአዱስ አበባ ከተማ ብቻ፤ እንዯ ከተማዉ መስፊትና እንዯ ነዋሪዉ ህዝብ መብዛት፤ ተጨማሪ ቲያትር ቤቶች ባሇመፇጠራቸዉ፤ ወዯ መዴረክ በሚመጡት ስራዎች ብዛትና አሁን ያለት ቲያትር ቤቶች ተቀብሇዉ ሉያስተናግደት በሚችለት የፇጠራ ስራ ቁጥር ዉስንነት የተነሳ፤ ብዙ የበቁም ሆነ፤ ጀማሪ አርቲስቶች ስራቸዉን ሇህዝብ ማሳየት አሇመቻሊቸዉ በእጅጉ የሚያሳዝን ጉዲይ ነዉ አቅርቦት፤ ፍሊጎት እና አቅም ሳይመጣጠን ሲቀርም ሇማያስፇሌግ ሐሜታና ቁርሾ፤ አዴሌኦ እና ሙስናም እንዯሚያጋሌጥ የታወቀ ነዉ በቅርቡ አንዴ ያስተዋሌኩት ነገር ቢኖር፤ ቤተ-ክርስቲያኖች የራሳቸዉን ህንፃዎች እየሰሩ በማከራየታቸዉ፤ ከምዕመናን መዋጮ ማነስ፤ የጧፍ መብራት ወይ ቀሇብ ፍሇጋ ግማሽ ቀን ደቄት/ምግብ ሌመና የሚሰማሩት ቀሳዉስት እና ላልች አገሌጋዮች፤ አሁን በኪራይ ገንዘቡ ራሳቸዉን እያስተዲዯሩ ሙለዉን ጊዜአቸዉን በመንፇሳዊ ትምህርቱ ጥራት ሊይ ሇማተኮር እና ሇምዕመናንም በቂ መንፇሳዊ አገሌግልት ሇመስጠት ጥሩ አጋጣሚ የተፇጠረሊቸዉ ይመስሇኛሌ ቲያትር ቤቶችም በመንግስት፤ በበጎ አዴራጊ ግሇሰቦች፤ የዯመወዝ፤ የስራ ማስኬጃ እና ላሊም ዴጎማ እየተዯረገሊቸዉ፤ የገቢዉ ሙለ በሙለ ተጠቃሚ እንዱሆኑ ካሌተዯረገ በስተቀር፤ በአርቲስቱ የግሌ ህይወትም ሆነ በጥበቡ ማዯግ ሊይ ሇዉጥ ይመጣሌ የሚሌ እምነት የሇኝም አርቲስቱ ሇጥበብ ባሇዉ ፍቅር ምርጫዉ በመኖርና ባሇመኖር፤ በመሇመን እና ባሇመሇመን፤ ሰክሮ በማዯር እና ባሇመስከር መሐሌ መሆን የሇበትም በአጭሩ፤ ቲያትር ቤቶቹ ማህበራት መሆን ይኖርባቸዋሌ /የአገር ፍቅር ማህበርም፤ የብሔራዊ ቲያትር ህንፃ ያሇበትም የሱቆቹ ኪራይ የአርቲስቶቹ ነበር፤ደሮ ሲጀመር/ አርቲስቶች በማሕበር አዲዱስ ቲያትር ቤቶችን ከከተሞች የሌማት ካርታ ጋር በተያያዘ መሌኩ መገንባት እንዱችለ በቂ ዴጋፍ መዯረግ ይኖርበታሌ ከከተማዉ ሰፍቶ፤ በክፍሇ-ከተማ ሲከፊፇሌ ከሃምሳ አመት በፉት የተገነቡ ቲያትር ቤቶች የአርቲስቱንም የሕዝቡንም ፍሊጎት በብቃት ያሟሊለ ብል የሚያስብ እንዯማይኖር እርግጠኛ ነኝ የቲያትር ቤቶች ግንባታ ከህዝብ ቁጥር ማዯግ እና ከሚሰበሰበዉ ግብር ጋር መያያዝም ይኖርበታሌ ጭራሽ እንዯላሊዉ “ቢዝነስ” ሇግሌ ባሇሃብቶች የሚተዉ ስራ አይዯሇም አሁን በምኖርበት አገር ያስተዋሌኩት አንዴ ነገር፤ ከተማዉ ሰፍቶ የእሳት አዯጋ እና የፖሉስ ጥሪ አገሌግልት ከሚፇሇገዉ ፍጥነት ጋር ሳይጣጣም ሲቀር፤ ዲሩ አገር አዱስ ከተማ ይሆንና ምክር ቤቱ
  • የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ Nov. 2018 3 ሲፇጠር ከራሱ የእሳት አዯጋና የፖሉስ ጣቢያዎች በተጨማሪ፤ የባህሌ/ቲያትር ቤቶችም አብረዉ ሇነዋሪዉ ቅርበት ሇመፍጠር በአዱሱ ከተማ መዋቅር ዉስጥ ይካተታለ በከተማዉ የሚሰበሰበዉ ግብርም ከዚሁ ተግባር ጋር የተያያዘ ነዉ ይህ አይነቱን አሰራር ጥበብና አርቲስቱን ወዯ ህዝቡ የበሇጠ ስሇሚያቀርበዉ የመፍትሄ ሃሳብ ከሚያመነጩት ጋር በእኩሌ ያስቀምጠዋሌ በእኛ አገር፤ የጥበብ ጥራት መቀነስ በተነሳ ቁጥር ከሚቀርቡት ምክንያቶች አንደ፤ በሃያ አርቲስቶች መሰራት ያሇበትን የጥብብ ስራ በሶስት ሰዉ ሇማቅረብ መሞከሩና፤ ገንዘቡን ሇማግኘት የማያስፇሌግ “ቧሌት” ከቁምነገሩ ጋር መቀሊቀለ፤ ባጠቃሊይ /ሾርት ከት መፇሇጉ/ ዋናዎቹ ተጠቃሾች ቢሆንም፤ ይሄንን የፇጠረዉ የአርቲስቱ አሇማወቅ ሳይሆን፤ ሲወርዴ ስዋረዴ የመጣዉ የቲያትር ቤቶች የአሰራር መዋቅር መሆኑ ሇማንም አይጠፊዉም ኪሳራዉ ግን የአርቲስቶቹ ብቻ ሳይሆን የመሊዉ ማህበረሰብ፤ የእኔም የእናንተም ጭምር ነዉ የት እንዲነበብኩት ጠፊኝ እንጂ፤ “ጥሩ ጥበብ የማይቀርብበት ማህበረሰብ ጥሩነት አይኖረዉም!” ይባሊሌ ዛሬ ቲያትር ቤቶቹ የሚያስፇሌጋቸዉ የመዴረክ መብራት፤ አሌባሳት፤ ሜክ አፕ፤ ወዘተ ብዙ በየኤምባሲዉ እያዞረ የሚያስሇምን ወጪ ሳይሆን፤ የጥበብ ወዲጆች፤ ጥቂት በጎ-አዴራጊዎች በሚያዯርጉት ትንሽ መዋጮ የሚፇታ በጣም ትንሽ ችግር ነዉ (ሇአንደ ቲያትር ቤት ከ 3000 ድሊር በማይበሌጥ ወጪ ብዙዉ ችግር ይቃሇሊሌ) ይሄንን ወጪ አንዴም ሰዉ ሉሸፍነዉ የሚችሇዉ ይሁን እንጂ፤ ቀጣይነት እንዱኖረዉና ላልችንም በማሳተፍ፤ የጥበብ ጠባቂ ማህበር አባሊት ሇማዴረግ፤ የስራዉ ተጠቃሚ አርቲስቶቹ መሆናቸዉ መረጋገጥ ይኖርበታሌ አንዴ አርቲስት ቢበዛ ሰሊሳ አምስት አመት ዴረስ የተፇጥሮ ሇዛና ዉበቱ ገንዘብ ይሆነዋሌ፤ እዴሜዉ ከሰሊሳ ሲያሌፍ መዴረኩን ሇላልች “ወጣቶች” መሌቀቅ ይኖርበታሌ፤ ጉሌቱም ይዯክማሌ፤ “ይዯገም” የሚሇዉ የተመሌካች አዴናቆት ከዯስታነት ወዯ ቁርጥማት ይቀየራሌ በምን አቅሙ ምን በሌቶ?…የማስታወስ ችልታም ከእዴሜ ጋር ይቀንሳሌ፤ እናም ይሄ ሰዉ ወዴቆ መቅረት የሇበትም በግዴ ወዯ እማያዉቀዉ ቅስና መግባትም አይኖርበትም የመዴረክ ስራዉ ሲጠናቀቅ ሁለም በጊዜ እቤቱ ስሇሚገባ፤ ሇሌጅም ሇትዲር ጓዯኛም ጊዜ ይኖራሌ በተዯረገበት ስዉር ጫና የተነሳ ከራሱ ሇመሸሽ በየቀኑ በአሌኮሌ መጠጥ ራሱን የሚጎዲና፤ ራሱን የሚጥሌ፤ መታከሚያ የሚሇመንሇት አርቲስትም የማይታይበት ዘመን ይመጣሌ መሌካም ስብእና ያሇዉ ማህበሰብ ሇመፍጠር አርቲስቱ ራሱ የመሌካምነት ሞዳሌ መሆንም ያኔ አይገዯዉም መቼም ሁለንም ነገር ከፇረንጅ መዉሰዴ አስፇሊጊ ባይሆንም፤ እዚህ በምኖርበት አገር ባሇች አንዱት ቲያትር ቤት፤ አርቲስቱ የስራዉ ባሇቤት መሆኑን ነዉ የተረዲሁት የከተማዉ ምክርቤት መሰረታዊ የሆነዉን የቤት ኪራይ፤ ስራ ማስኬጃ እና ላሊም በጀት ይመዴብሊቸዋሌ፤ በጎ-አዴራጊዎች በመዋጮ ይረዲለ፤ ሃብታሞች ንብረታቸዉን ሇማህበሩ በዉርስ ጭምር ይሰጣለ፤ አርቲስቶቹም ስራቸዉን ሰርተዉ በተሇያየ መዴረክ ሊይ ያቀርቡታሌ ቋሚ መዋጮ የሚከፍለ አባሊት ሁላም ከፉት በተያዘሊቸዉ ቦታ በነፃ ገብተዉ የሚታየዉን ሁለ ይመሇከታለ አመቱ ሲጀመር አቅምና ጉሌበት ተሇክቶ ስንት ስራ በአመት ዉስጥ እንዯሚቀርብ በቅዴሚያ ስሇሚነገርም የአመት ትኬት ሇገበያ ቀርቦ በቅዴሚያ ይሸጣሌ ላሊዉም የተመቸዉን ብቻ በእሇቱ ባሇዉ ክፍት ወንበር፤ ከፍል ገብቶ ይሇመከታሌ…ገንዘቡም የማሕበራቸዉ ነዉ ጥቂት ያነጋገርኳቸዉም ሰዎች በቀን ሶስት ቲያትር የመስራት ጫና አሊስተዋሌኩባቸዉም በጣም ሃብታም ባይባለም፤ ጭራሽ “ከተፊ” የሚያስገባ አስገዲጅ ነገር ያሇባቸዉ አይመስለም “የባሕሌ ምኒስቴር” የሚባሌም የሊቸዉ ባሕሌ አጠቃሊይ የሰዎች እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ፤ ጎጂ የተባሇዉ ሌማዴ በመሌካም እየተቀየረ፤ ስሌጡን የሚረዲዲ የሚተሳሰብ፤ መሌካሙን ምግባር የሚሇዋወጥ ተዯጋጋፉ ማህበረሰብ የሚፇጥረዉ ወግ እና ሌማዴ በመሆኑ እና፤ አጥር ተዯርጎበት በፖሉሲ የሚተዲዯር ነገር ባሇመሆኑ ይመስሊሌ ምኒስቴር የላሇዉ ሇነገሩ እኛም
  • የአርቲስቱ ጠላቱ ቲያትር ቤቱ ጌታቸዉ ታረቀኝ Nov. 2018 4 “ባሕሌ” ብሇን የምንሇዉ መሌካምነትና መተሳሰብም፤ ከዉጭ ተፅእኖ ሙለ በሙለ ነፃ ይሆናሌ ባይባሌም፤ ሇአርቲስቶች ተገቢዉን ዴጋፍ በማዴረግ፤ ኢትዮጵያዊ የሚያዯርገንን ነገር ጨርሰን እንዲናጣዉና ሇሌጆቻችን የምናሳሌፇዉ መንፇሳዊ/ማህበራዊ ሃብት እንዱናኙሌን በምንችሇዉ መርዲት ይገባናሌ ባሕሌን የሚጠብቅ የምኒስቴር መስሪያ ቤት ካሇም፤ ግቡ አርቲስቱን ነፃ ከማዉጣት የተሇየ ላሊ ግብ ሉኖረዉ የሚችሌ አይመስሇኝም ባሇፈት ስርአቶች፤ ቲያትር ቤቶች እንዯ ራዱዮዉና ቲቪዉ፤ የፕሮፓጋንዲ ማሰራጫ ቦታዎች ስሇነበሩና የህዝብ የመነጋገሪያ ሃሳቦችን ገዴቦ መያዣ መሳሪያ ሆነዉ ሰሇነበር፤ ይህ አይነቱ ሃሳብ ከመንግስት ግሌበጣ ደሇታ አንፃር ቢታይ አይዯንቅም ነበር (ዯራሲ በዓለ ግርማ የተሇየ ሃሳብ ይዞ በመገኘቱ ነበር ወንጀሇኛ ሆኖ ያሇፍርዴ የተገዯሇዉ) ይሁን እንጂ፤ ዛሬ ምስጋና ሇቴክኖልጂ/ ሇሶሻሌ ሚዱያዉ፤ ሰዎች በአካሌም በርቀትም ተገናኝተዉ ሃሳብ የሚሇዋወጡበት መዴረኮች በጣም ብዙ ስሇሆኑ፤ የትኛዉም መንግስት ቲያትር ቤቶችን ሰቅዞ ስሇያዘና የራሱን “አርቲስቶች” ብቻ መዴረክ በመስጠት፤ የፕሮፓጋንዲዉን የበሊይነት /ናሬቲቭ/ መቆጣጠርና የሃሳብ ሌዉወጡን ሇመገዯብ የሚችሌበት ዘመን ያበቃ ይመስሊሌ በተሇይ አሁን በመንግስት የተያዘዉ የሇዉጥ ሂዯት፤ ቲያትር ቤቶችንም በጥሌቀት በመዲሰስ፤ ጥብቡም አርቲስቶቹንም እስከዛሬ ሇዯረሰባቸዉ በዯሌ ካሣ ሰጥቶ፤ ራሳቸዉን በማህበር እያዯራጁ፤ ከከተማዉ ህዝብ ቁጥር ብዛትና ተዯራሽነት አንፃር አዲዱስ ቲያትር ቤቶችን እንዱገነቡና በከተማ/ ክፍሇ-ከተማ ምክር ቤቶቹ ጋር በማቆራኘት፤ የበጀት ዴጎማዉን እያገኙ በስራቸዉ ነፃ ሆነዉ፤ ተጠቃሚ የሚሆኑበትና ጥበብንም ወዯ ባሇቤቱ ሇመመሇስ ፇጣን አማራጭ ቢፇሇግ ሇዉጡን የበሇጠ ህዝባዊ ያዯርገዋሌ ጌታቸዉ ታረቀኝ ከባሕር ማድ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 6 years ago on December 18, 2018
  • By:
  • Last Modified: December 18, 2018 @ 3:45 pm
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar